$ 0 0 የቴዲ አፍሮ የፌስቡክ ኮንሰርት ላመለጣችሁ የ4 ሰዓቱ ዝግጅት ቅጂ ይኸው የቴዲ አፍሮ በፌስቡክ የተጠራ ኮንሰርት በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያና በውጭም በተሳካ ሁኔታ በህብር ሬዲዮ ተሰራጨ:: ሙሉ የኮንሰርቱን ዝግጅት ያዳምጡ::