$ 0 0 ሽመልስ አበራ ጆሮ በቅርቡ ከቶም ሾ ጋር ባደረገው ቆይታ ለአንድ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሊዘምር የቻለው አንዳንድ ሰዎች ጠንቋዩ ታምራት ገለታ (እያንጓለለ) ጋር እየሄዱ የእግሩን እጣቢ ሳይቀር በመጠጣታቸው እርሱን ለማሳፈር እንደሆነ ገልጿል:: ቃለምልልሱ ብዙ ቁምነገር ይዟል ይመልከቱት::