$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) በኮምፒውተር ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ባችለሩን የተቀበለው አርቲስት ይሁኔ በላይ በምረቃው ዕለት በርከት ያሉ ተመራቂዎች በተገኙበት አዲሱን መማር የተሰኝውን ነጠላ ዜማ አቀንቅኗል:: ለአርቲስት ይሁኔ በላይ እንኳን ደስ ያለህ እያልን ይህን ታሪካዊ ቭዲዮ ጋብዘናችኋል::