↧
የማለዳ ወግ …”ነቢይ በሀገሩ አይከበርም! ”ከያኒው በበጎ ስራው ተሸለመ!
* እንኳን ደስ ያለህ ጆሲ ገብሬ Jossy In Z House በሚለው ስሙ የሚታወቀው ጆሲ ገብሬ በምድረ አሜሪካ , ባልቲሞር Baltimore ውስጥ Deedee Africa Entertainment Award የተባለው ክብር ለሚገባው ክብር የሚሰጥ ድርጅት ባካሔደው ሥነ ሥርዓት ለሰብዕና ዙሪያ ለሰራው በጎ ስራ የክብር ሽልማት...
View Article