የዑም ኩልሡም ሙዚየም እና የጥላሁን ገሠሠ አልባሳት ዕጣ
ከዘከሪያ መሀመድ ጥላሁን ገሠሠ በሕይወቱ ሳለ ያደንቃቸው ከነበሩ ታላላቅ ድምጻውያን መካከል፣ የዓረቡ ዓለም ድምጻውያን ንግሥት የምትሰኘው ዑም ኩልሡም አንዷ ነበረች፡፡ ዑም ኩልሡም እ.አ.አ. ሜይ 4, 1904 ገደማ ግብፅ ውስጥ ቱማይ አል-ዘሃይራህ በሚባል አውራጃ ተወልዳ፣ ፌብሯሪ 3፣ 1975 ከዚህ ዓለም...
View Articleየኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የአሜሪካ አቀባበል አጨራረሱም እንደ አቀባበሉ ቢሆን
[ቴዲ ድንቅ – አትላንታ] እንደአጀማመሩ ያስጨርስልን ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች፣ በተለይ በአሜሪካ ኮንስርት ለማቅረብ ሲመጡ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተጀመሩ የአቀባበል ሥነ ሥርዓቶች አሉ። አንዳንዱ እንደ አገር መሪ በሊሞ፣ ሌላው በሄሊኮፕተር፣ … ሌላው በፈረስ .. ሌላው ደግሞ እንዳቅሚቲ በ እቅፍ አበባ ተቀብሎ ፣...
View Articleጋዜጠኛ ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ሊሞሸር ነው * የሠርጉን ወጪ ሺህ አላሙዲ ችለዋል
(ዘ-ሐበሻ)ጋዜጠኛና ኮሜዲያን ሠይፉ ፋንታሁን እሁድ ጷግሜ 1 ቀን 2007 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል ሊሞሸር ነው፡፡ የሰይፉ ሚዜዎች ድምፃዊ ታደለ ሮባ፤ አርቲስት ሚኪ(ባለታክሲው ፊልም ላይ የሚሰራው)፤ ጋዜጠኛ ታደለ አሰፋና ሌሎች ሁለት ጓደኞቹ መሆናቸውን ለመረዳት ችለናል፡፡ የሰርጉን ወጪ ሙሉ በሙሉ የሚሸፍኑት...
View Articleየዋሽንግተን ዲሲ የጋራ ግብረሃይል – ማእቀብ የማድረግ ጥሪ!
ማእቀቡ ማንን ይህቺን ታሪካዊ አገር ከነኩሩ ህዝቧ ከምድረ ገጽ ሊያጠፋ የተነሳን ጠላት መጥላት ብቻ ሳይሆን ለማጥፋት መነሳትም የሚገባ የትውልዳችን አደራ ነው።ይህን የወያኔ መርዘኛ ስርዓት ለማስወገድና በምትኩም ህዝባዊና ኢትዮጵያዊ መንግስት ለመመስረት ዛሬ ባራቱም ማዕዘናት በትጥቅም፣ በህዝባዊ እምቢተኝነትም፣...
View Articleልዩ –የ2007 ዓ.ም. በጎ ሰው ተሸላሚ –ፊታውራሪ ዐመዴ ለማ!
ጌጡ ተመስገን ከአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል እንደዘገበው:- ፊታውራሪ ዐመዴ ለማ የወሎ ጠቅላይ ግዛት ይባል በነበረው ግዛት፣ ወረሂመኑ ተብሎ በሚጠራው አውራጃ፣ መጋቢት 1913 ዓም ተወለዱ፡፡ አባታቸው በልጅነታቸው በሞት ስለተለዩዋቸው ኑሮ ከበዳቸውና ራሳቸውን በራሳቸው ለማስተዳደር ዕንቁላልና ሌሎች ነገሮችንም መነገድ...
View Articleበሳይንስ ዘርፍ –የ2007 ዓ.ም. በጎ ሰው ተሸላሚ –ፕሮፌሰር አበበ በጅጋ
ጌጡ ተመስገን ከአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል እንደዘገበው:- ፕሮፌሰር አበበ በጅጋ ፕሮፌሰር አበበ በጅጋ የዓይን ሕመም ከፍተኛ ችግር በሆነበትና በቀላል ሕክምና ሊድኑ የሚችሉ የዓይን ሕመሞች ዓይነ ሥውርነትን በሚያስከትሉበት ሀገራችን ውስጥ ይህንን ችግር ለመፍታት በግንባር ቀደምነት ከተሰለፉ ባለሞያዎች መካከል ናቸው፡፡...
View Articleበስነጥበብ ዘርፍ –የ2007 ዓ.ም. በጎ ሰው ተሸላሚ –ሰዓሊ ታደሰ መስፍን!
ጌጡ ተመስገን ከአዲስ አበባ አክሱም ሆቴል እንደዘገበው:- ሰዓሊ ታደሰ መስፍን ሰዓሊ ታደሰ መስፍን በ1945 ዓ.ም በወልዲያ ነበር የተወለደው፡፡ ከእረኝነቱ ጀምሮ እጅና እግሩ ላይ በእንጨት በመሞንጨር ሥዕልን የጀመረው አዳጊው ምንም እንኳን ዝንባሌው ወደ ሥዕል ማጋደሉን ከልጅነቱ ቢረዳም መደበኛ ትምህርቱን ከመከታተል...
View Article“የዘመርኩት ‘ጠንቋይ’ [ታምራት ገለታን] ለማሳፈር ነው”–ሽመልስ አበራ ጆሮ
ሽመልስ አበራ ጆሮ በቅርቡ ከቶም ሾ ጋር ባደረገው ቆይታ ለአንድ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሊዘምር የቻለው አንዳንድ ሰዎች ጠንቋዩ ታምራት ገለታ (እያንጓለለ) ጋር እየሄዱ የእግሩን እጣቢ ሳይቀር በመጠጣታቸው እርሱን ለማሳፈር እንደሆነ ገልጿል:: ቃለምልልሱ ብዙ ቁምነገር ይዟል ይመልከቱት::
View Articleሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ኑረዲን ተሞሸሩ
ከጌጡ ተመስገን ቬሮኒካ – አባቷ ሙስሊም እናቷ ክርሲቲያን ሆነው በአንድ ጎጆ – በሚያስቀና የቤተሰብ ፍቅር ያደገች የዛሬ ወብ ሙሽሪት ናት፡፡ በሥራዋ ሆስተስም ነበረች፡፡ የሙሽሪት ሚዜዎች ስድስት ናቸው፡፡ እፀገነት ይልማ ፣ ቤተልሄም ተክሉ እንዲሁም አራቱ ሆስተሶች ናቸው፡፡ እነርሱም አዜብ ደስታ፣ ረድኤት አጥናፉ፣...
View Articleሰይፉ ፋንታሁን አላሙዲንን $100 ሸለመ (Video)
ላለው ይጨምራሉ እንጂ ደሃ አይረዱም እየተባሉ የሚወቀሱት ሼህ መሀመድ አላሙዲ የሰይፉ ፋንታሁንን ሰርግ ሙሉ በሙሉ ወጪ መሸፈናቸው ይታወቃል:: ሼኩ በተለይ በቅርቡ በአይሲኤል ሕይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ቤሳቤስቲን ሳይረዱ መቅረታቸው ብዙ ትችት አስከትሎባቸው ነበር:: ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተደረገው...
View Articleድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ከአንድ ወጣት በተወረወረ ጠርሙስ ጉዳት እንደደረሰበት ተሰማ
‘ሳላይሽ’ የተሰኘ ተወዳጅ አልበሙን ለሕዝብ ካቀረበ በኋላ ከፍተኛ ተቀባይነትን በማግኘቱ በየሃገራቱ እየተዘዋወረ የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን በማቅረብ ላይ ያለው ድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ዊኒፔግ ግዛት ከትናንት በስቲያ ሴፕቴበር 6 አምርቶ ነበር:: ኮንሰርቱን ለመሥራት ወደዚያው ያመራው ይኸው ተወዳጅ ድምፃዊ በአንድ...
View Articleመንግስት የቴዲ አፍሮን ኮንሰርት ቢከለክልም ኢትዮጵያውያን በፌስቡክ ኮንሰርቱን ሊያደርጉት ነው
የአዲስ አመት ዋዜማ የቴዲ አፍሮ ዘፈኖችን በፌስቡክ ሁሉም ሰው ሼር እንዲያደርግ ተጠይቋል ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵአ አዲስ ዓመት ዋዜማ ሊያቀርብ የነበረውን ኮንሰርቱን በአገዛዙ ባለስልታናት የቀጥታና የተዘዋዋሪ ቻና እንዳአካሂድ መደረጉን ተከትሎ በሚሊኦን የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ ከአገር ውስጥና...
View Articleበ2007 ዓ.ም ሞት የነጠቀን 4 አርቲስቶች
ከቅድስት አባተ ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ወዳጁ ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውም በዚሁ ዓመት ነበር:: በ አንድ ወቅት ስመ ገናና የነበረውና በ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚደረጉ ዝግጅቶች እና በቲቪ ፕሮግራሞች ላይ ኣጫጭር ጭውውቶችን ያቀርብ የነበረው ዳንኤል ቁንጮ ራሱን ወደ ዲጄነት ቀይሮም ፒያሳ ኣካባቢ...
View Articleየዘ-ሐበሻ አመቱ ምርጥ አርቲስት –ቴዲ አፍሮ
የአመቱ ምርጥ አርቲስት – ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ “ሚስማር በመቱት ቁጥር ይጠብቃል” እንደሚባለው ሆኗል:: በመንግስት የሚደርስበት ጫና ይበልጥ ተወዳጅ እንዲሆን እያደረገው ነው:: በዚሁ ዓመት መጀመሪያ አካባቢ ላይ 70 ደረጃ የሚለውን ነጠላ ዜማ ከለቀቀ ወዲህ የሕዝብ ጆሮን አግኝቶ ነበር:: ጥቅምት 3 ቀን 2015...
View Articleየቴዲ አፍሮ የፌስቡክ ኮንሰርት ላመለጣችሁ የ4 ሰዓቱ ዝግጅት ቅጂ ይኸው
የቴዲ አፍሮ የፌስቡክ ኮንሰርት ላመለጣችሁ የ4 ሰዓቱ ዝግጅት ቅጂ ይኸው የቴዲ አፍሮ በፌስቡክ የተጠራ ኮንሰርት በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያና በውጭም በተሳካ ሁኔታ በህብር ሬዲዮ ተሰራጨ:: ሙሉ የኮንሰርቱን ዝግጅት ያዳምጡ::
View Articleየቴዲ አፍሮ ምኞቶች
ከያሬድ ኃይለማርያም ዘረኝነትና ጥላቻ በመንግሥት ደረጃ በሚሰበክበት አገር፣ ድንቁርና እጅግ በተጫናቸው የወያኔ ቱባ ባለሥልጣናት ሕዝብ በሚዘለፍበት፣ ታሪክ ተጣሞ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪን የሕብረተሰብ ክፍል በሌላው ላይ ለማነሳሳት ሌት ተቀን የሚደክሙና ጉርጓድ የሚምሱ ቡድኖችና ግለሰቦች ባሉበት አገር፣ ፍርሃትና ጥርጣሬ...
View Articleጥቂት ስለ አርቲስት ሰብለ ተፈራ (እማማ ጨቤ)
በያሬድ ቁምቢና ውብዓለም ተስፋዬ የአዲስ አመት ዋዜማ ጳጉሜ 5 ቱሉ ዲምቱ አቃቂ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በመገኘት ‹የመዳን ቀን ዛሬ ነው› እና‹ የጅራፍ ንቅሳት› የተሰኙ ሁለት የራሷን ግጥሞች አቅርባለች፡፡ ገና በስራዋ ስትታይ ድንቅ የትወና ብቃትና ፈጠራዋ የብዙዎችን ቀልብ...
View Articleዘለቀ ገሠሠ:- ወደ ሃገሩ ሲመለስ ችካጎ “እፎይ…እፎይ…!”ተነፈሰች የተባለለት ቤዝ ጊታር ተጨዋች!
እመቤት ጸጋዬ ከቺጋጎ በዚህ በያዝነው ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ የአዲስ አድማስ ጸሃፊ አቶ መንግስቶ አበበ የተሰኘው የአዲስ አድማስ የድህረ ገጹ እና የጋዜጣው አምደኛ በአንድ እውነታን ባልጨበጠ እና በሬ ወለደ አይነት የመንደር ወሬ ይዞ ብቅ ማለቱ አንዲቱን ብቻም ሳይሆን ግዙፉን አለም አስገርሞ አስደንግጦአልም።...
View Article“የዘመርኩት ‘ጠንቋይ’ [ታምራት ገለታን] ለማሳፈር ነው”–ሽመልስ አበራ ጆሮ
ሽመልስ አበራ ጆሮ በቅርቡ ከቶም ሾ ጋር ባደረገው ቆይታ ለአንድ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሊዘምር የቻለው አንዳንድ ሰዎች ጠንቋዩ ታምራት ገለታ (እያንጓለለ) ጋር እየሄዱ የእግሩን እጣቢ ሳይቀር በመጠጣታቸው እርሱን ለማሳፈር እንደሆነ ገልጿል:: ቃለምልልሱ ብዙ ቁምነገር ይዟል ይመልከቱት::
View Articleአፕል በኤሌክትሪክ የምትሠራ መኪና ሊያመርት ነው
በምናለ ብርሃኑ በዚህ ዘመን በወደዱት ድርጅት ወይም ተቋም የተሰራን ምርት ገበያ ላይ ፈልጎ መጠቀም ልማድ እየሆነ መጥቷል፤ የተጠቃሚዎችና የኩባንያዎች የመፈላለጊያ መንገድም በዝቷል። ታዲያ ተቋሞችም ፈላጊዎቻቸውንና አድናቂዎቻቸውን ላለማጣት እና ላለማስቀየም ብሎም ተሽሎ ለመገኘት ሌት ተቀን በመልፋት እና የተሻለ እና...
View Article