Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Entertainment
Browsing all 261 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን በጠና ታሟል

(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በጠና መታመሙ ታወቀ። ድምፃዊው ኢዮብ መኮንን በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የህፕነው ኢዮብ መኮንን በአሁኑ ወቅት “ኮማ” ሊባል በሚችል ደረጃ ላይ እንዳለ ያስታወቁት...

View Article


የድምጻዊ ኢዮብ መኮንን ቃለ ምልልስ ቪድዮ –ለትውስታ

ይህን ቃለ ምልልስ ያደረገው የቀድሞው የማህደር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና አሳታሚ ወርቅአፈራው አሰፋ ነው። ስለኢዮብ ግንዛቤ ሊሰጣችሁ ይችላልና ይመልከቱት። “የሚያንጽ ካልሆነ በስተቀር ኔጊቲቭ የሆነ ዘፈን መዝፈን አልፈልግም” Related Posts:“የኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን

ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የድምፃዊ ኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል

በአሸናፊ ደምሴ ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ትናንት ማምሻውን ወደሀገሩ የተመለሰው አስክሬኑ፤ ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ከቀኑ በ9ሰዓት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋ! እዮብ መኮንን! –‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው››

በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ እዮብ መኮንን የእጅ ስልክ መታሁ፡፡ መልካም ፈቃዱን ገለጾ… አንጃ ግራንጃ ሳያበዛ ‹‹ከተመቸህ ዛሬ መገናኘት እንችላለን›› አለኝ፡፡...

View Article

Art: ጋዜጠኛ ደረጀ ሃብተወልድ ስለ ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ይናገራል

ምናልባትም እስካሁን ሰምተናቸው የማናውቃቸው የጃኪ ጎሲ ማንነቶች፦ እነሆ Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Art: በሕይወትም በሕልፈቱም እያነጋገረ ያለው ደራሲ ስብሐት ገ/እግዚአብሔር

ከብርሃኑ ዓለሙ በቅርቡ ከ25 በላይ በሆኑ ፀሐፊዎች፣ ገጣሚዎችና ሰዓሊዎች ስለ ስብሐት ያላቸውን የነፍስ ወከፍ ልቡሰ ጥላ አንድ ላይ አጣምረው መንጉለዋል፡፡ መንጎላቸው ዳጎስ ያለና ባለ 278 መጽሐፍ ተገላግሏል፡፡ ስለ ስብሐት ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም ይፃፋል፡፡ በሁለት ጎራ በጅር በጅር ሆኖ በብዕር መፋለሙ፣ በመድረክ...

View Article


Art: የዘመኑ ቀልብ ቀልባሽ ድምጻዊያኖች

በተስፋሁን ብርሃኑ ዘመናዊ ሙዚቃ በኢትዮጵያ ከተጀመረ አራት አስርት ዓመታትን አሳልፏል፡፡ በነዚህ ዓመታት በርካታ ዘመን አይሽሬ ድምፃውያን በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ነግሰውበታል ዘመን አይሽሬ ከሚባሉት ድምፃውያን በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ድምፃውያን መካከል ጥላሁን ገሠሠ፣ ሚኒሊክ ወስናቸው፣ መሀሙድ አህመድ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) –ከፋሲል ተካልኝ አደሬ

ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም የሚኖሩ..በታሪክ ሲወሱ ሕያው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርቲስት ሻምበል በላይነህ አገራዊ ስራዎች አርአያነት –“ወጣቱ አንበሳ ላገርህ ተነሳ…” (ከሉሉ ከበደ)

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። እዲሱ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ብስራት ይዞ የሚመጣ ይሁን። ያለምንም ደም መፋሰስ ይህ ዘረኛ የወያኔ ገዢ ቡድን መቃብር ገብቶ፤ ዘረኝነት፤ ጎጠኝነትና በታኝነት ከምድራችን ጠፍቶ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ተፋቅሮ ተከባብሮ፤ ሲያጠፉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃይሌ ሩትስ በሚኒያፖሊስ ቀለበት አሠረ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት የሚታወቀው ድምጻዊ ኃይሌ ሩትስ በሚኒሶታ ትናንት ሴፕቴምበር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ቀለበት አሰረ። ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ቀለበት ያሠረው ነዋሪነቷ ሚኒሶታ ውስጥ ከሆነችው ከወይዘሪት ነዋል ስምዖን ጋር መሆኑን ጨምሮ የደረሰን መረጃ ያመለከታል። በዳውንታውን...

View Article

ስለ ቅዱስ ዮሐንስ በዓል –ግጥም

ከዳንኤል ጎበዜ ቅዱስ ዮሐንስ  የአዲስ ዘመን ንግሥ የወንዙ ዉሃ ሙላት ሲቀናንስ ደመናዉ ሁሉ ድርስ ምልስ የሸቱ ዛላ ጥንቅሽ የጸሃይ ድምቀቱ መንፈስ የአዲሱ አዋጅ ቀጠሮ ሲደርስ የናባዬ የነማዬ ነጭ ልብስ አመቱን ሁሉ የሚያካክስ የጮፌዉ ማማር የግጫዉ ልብስ። በጧት ለጸሎት ገስግሰዉ ንስሃ ገብተዉ ስጋ ወደሙን ተቀብለዉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ 61ኛ ዓመት ልደት በዓል ተከበረ

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን 1945 ዓ.ም የተወለደው ስመጥሩውና ሃገር ወዳዱ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ በሚኒሶታ 61ኛ ዓመት የልደት በዓሉ አድናቂዎቹ በተገኙበት ትናንት እሁድ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ.ም አከበረ። (ተሾመ የ61ኛ ዓመቱን ኬክ ሲቆርስ) “አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ልደቴም ስለሆነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገንዳው –በእውቀቱ ሥዩም (አሜሪካ እንደመጣ የፃፈው)

እዚህ አሜሪካ – በሀገረ ማርያም – በጊዚያዊ ቤቴ – ጊዚያዊ በረንዳ ቆሜ ሳነጣጥር አየሁኝ መንገድ ዳር – ተገትሮ ያለ የቆሻሻ ገንዳ ዳቦው እንደ ጉድፍ ወተቱም እንደ እድፍ ልብሱም እንደ ቅጠል በገንዳው ከርስ ውስጥ ይረግፋል እንደ ጠል :: ያሜሪካ መልኳ አይደለም ህንፃዋ ሰማይ የሚነድለው አይደለም መንገዷ – እንደ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ”ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል ዘፈኑ የርሱ መሆኑን አስታወቀ። ዜማና ግጥሙን ለሁለታችንም የሰጠን ኤፍሬም አበበ የተባለው ደራሲ ነው ያለው ድምፃዊ...

View Article

ለአርቲስት ታማኝ በየነና ለሻምበል በላይነህ በእስራኤል የተደረገላቸው የጀግና አቀባበል ቪድዮ

Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…አፈና ያላንበረከከው የአርባምንጭ…አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ”–ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ

(ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ ባይሳካልኝም እንደ [ቅዱስ] ያሬድ በሰባተኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታማኝ እና ቴዲ ትላንት ምሽት (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ

ትላንት ምሽት። እለተ እሁድ፤ ኦክቶበር 6፣ 2013። ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ በስልክ ያወራሉ። ንግግራቸው ከወትሮው የተለየ አልነበረም። እንደቀድሞው እየተቀላለዱ ይሳሳቃሉ። ታማኝ ከዴንቨር-ኮሎራዶ፣ ቴዲ ደግሞ ከሲድኒ-አውስትራሊያ በስራ ላይ ነበሩ። በዚህ የሶስትዮሽ የስልክ ጨዋታ ላይ እኔና ጴጥሮስ አሸናፊም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዳኒ ጎፈሬ ለብሔራዊ ቡድናችን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ

መቀመጫውን ሚኒሶታ ያደርገው ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ የፊታችን እሁድ ከናይጄሪያ ጋር ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ለሚፋለመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መታሰቢያ የሚሆን አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ድምፃዊ ዳኒ ጎፈሬ ከዚህ ቀደም አንድ ሙሉ አልበም የሠራ ሲሆን ለዋሊያዎቹ መታሰቢያነት የሠራውን አዲስ ነጠላ ዜማ ሕዝብ በነፃ...

View Article
Browsing all 261 articles
Browse latest View live