ቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ስለብሄራዊ ቡድናችን “መሬት ሲመታ” የሚል ወቅታዊ ዜማ ለቀቀ። ዜማውን እነሆ ለዘ-ሐበሻ አንባቢያን ብለናል። ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ፣ ዋልያ ዋልያ ብቁ፣ ይታይ ሰንደቁ፣ ወኔ ታጠቁ፤ . . .ባና ባና ሳተናው ዋልያ የኮርብታው ብርቱ የዳሸን ተራራ ጫፍ ላይ ያረገው እንዲታይ ሰንደቁ . . ....
View Articleቴዲ አፍሮ በማርፈዱ ሸራተን እንዳይገባ ተከለከለ
አዲስ አድማስ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሰሸዋንዳኝ የአልበም ምርቃት የተጋበዙት ሠራዊት ፍቅሬና ሰይፉ ፋንታሁንም ተከልክለዋል በሸራተን አዲስ ጋዝ ላይት ክለብ ከትናንት በስቲያ ሰተካሄደው የድምፃዊ ሸዋንዳኝ ኃይሉ “ስጦታሽ” አልበም ምርቃት በክብር እንግድነት የተጠራው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)፤ ሰዓት አርፍዶ...
View Article“ለሳቅ ባይተዋሩ”–ገጣሚ ፋሲል ተካልኝ ለኮሜዲያን አብርሃም አስመላሽ የቋጠረው ስንኝ
ታሞ..ታሞ..ታሞ..ታሞ ሰው ድኖ ይታያል..ከሕመሙ አገግሞ:: ታሞ..ታሞ..ታሞ..ታሞ.. ሰው ይሞታል ደግሞ:: ለምን?..ለምን?..እኮ ለምን?.. ምነዋ ተገኘሁ?..መዳንህን ሳምን:: …ታሞ መሞት አለ! ድንገት ወጥቶ መቅረት …በአንተ አልተጀመረ:: የቆየ ሐቅ ነው..ያለ..የነበረ.. በዘመናት ብዛት..ለአፍታ እንኩዋ...
View Articleፍልፍሉ በአዲስ አበባ ክፉኛ ተደበደበ
(ዘ-ሐበሻ) በረከት በቀለ ወይም በገጸ ባህሪይ ስሙ “ፍልፍሉ” በሚል የሚታወቀው ኮሜዲያን ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለሥራ ከተመለሰ በኋላ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ድብደባ እንዳጋጠመው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ ዘግበዋል። ኮሜዲያኑ በሰሜን አሜሪካ በተለያዩ ከተሞች እንዲሁም በ እስራኤል ሃገር የኮሜዲ ሥራዎቹን...
View Articleየማለዳ ወግ:- ስቀው ያሳሳቁን ፣ በርተው የጠፉ የጥበብ ሰዎች እና ልናሽረው የምንችለው ቁስል!…
ነቢዩ ሲራክ ቀልድ ሲነሳ አስቂኝ ሶስቱ ድንቅ ተዋናዮች አለባቸው ተካ ፣ ልመንህ ታደሰና አብርሃም አስምላሽ በልዩ ችሎታቸው ለእኔ እና ለብዙዎች ከፍ ያለ ቦታ አላቸው። ነፍሱን ይማረው አለባቸው ተካ ድሃ እንደደገፈ በአሳዛኝ የመኪና አደጋ አለፈ! ህይወቱን ለጥበብና በፋና ወጊ መልካም ተግባር ተሰልፎ ሲያሳልፍ...
View Articleጥጋበኞቹ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በሱማሊኛ ሙዚቃ በሸራተን ሲደንሱ የሚያሳይ ቪድዮ
Related Posts:የውጭጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም…የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን ሲቀጠቅጥየፍቼዉን የአንድነት ሰልፍ…ቴዲ አፍሮ በማርፈዱ ሸራተን…ትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን…
View Article“ሁለቱም ባዶዎች ነበሩ!”/ለዘመኑ የሀገራችን “ቦለቲከኞች”/ –ከፊሊጶስ (ግጥም)
እ’ስራና ቅል …….. አፈጣጠራቸው፣ ቢሆንም ለየቅል፤ እንደ አቅማቸው፣ ሠርተው በሀሳብ – ተግባር፣ ተግባብተው፤ ሰላም አግኝተው፣ አንድነት ይኖሩ ነበር፣ በአንድ ቤት። በፍቅራቸው፣ የሚቀናው ዱባ ግን፣ ጉረቤታቸው፤ ያሴር ነበር ሴራ፣ የሚያሥር ይሸርብ ነበር ነገር፣ የሚያደናግር፤ ያጠምድ ነበር፣ ወጥመድ...
View Articleጃኪ ጎሲ በሳዑዲ ላሉ ወገኖቻችን መታሰቢያ ነጠላ ዜማ ለቀቀ
Related Posts:አስቸኳይ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ…መንግስት መድረክ ዛሬ በአ.አ በሳዑዲ…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ…መንግስት እስካሁን ወደ ሃገር ቤት…“ይህ የኢትዮጵያውያን የውርደት…
View Articleበኢትዮጵያ ሙዚቃ እንደነገሠ 50 ዓመት የደፈነው አሊቢራ
በሚኒሶታ የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫልን አስታኮ ባለፈው ጁላይ ላይ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎቱ ቢከበርም፤ አሁን ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዚህ ብርቅዬ አርቲስት 50ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው። ግንቦት 18 ቀን 1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የተወለደው የክብር ዶ/ር አሊ መሐመድ ብራ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን...
View Articleወጣቷ ድምፃዊት ስለሳዑዲ አረቢያ የወገኖቻችን ስቃይ “ይጣራል በርቀት”ስትል አቀነቀነች
(ዘ-ሐበሻ) “ይጣራል በርቀት የወገን ድምጽ ስሙኝ ይላል” ስትል ወጣቷ ድምፃዊት ሰላማዊት አበባየሁ በሳዑዲ አረቢያ እና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየተሰቃዩና እየሞቱ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቀነቀነች። ልብ በሚነካ ድምጽ፣ ለኢትዮጵያውያኑ በዋሽንግተን ዲሲ የተደረገውን ሰላማዊ ሰልፍና አርቲስት ታማኝ በየነ በሳዑዲ...
View Articleአፍሪካዊው ኮከብ
ጀግናው አሸለበ፣ ደከመው ተረታ ሞት አይቀርምና፣ የማታ የማታ፤ ምን ብርቱ ቢሆኑ፣ ሺ መካች ቢሆኑ ሰው አያልፍ አይገደፍ፣ ተዛቹ ተቀኑ፤ አፍሪካ ሆይ መጥኔ፣ አንድ ወልደሽ ላጣሽው ተንግዴ መሸበሽ፣ በማን ትዘከሪው? በማንስ ትጠሪው? ማንዴላ ብረቱ፣ የሮቢን ደሴቱ የዘረኞች ዋግምት፣ የጥቁር ኩራቱ- ተንግዲህ የለህም፣...
View Articleቢሞትም አይሞትም! (ግጥም ስለማንዴላ) –ከፋሲል ተካልኝ (አደሬ)
ቢቢሲ..አልጀዚሪያና ኤፒ የመሳሰሉ መገናኛ ብዙኃን..በሰበር ዜናነት..የታላቁን የዓለማችን ተምሳሌ – ተአርአያ የሆነውን የኔልሰን ማንዴላን (የማዴባን) ዜና ዕረፍት እየዘገቡ ነው:: የዜናው እውነትነት ቢረጋገጥም..ቀደም ብዬ በስንኞቼ..አጽንኦት ሰጥቼ እንደገለጽኩት.. የማዴባን ሕያውነት አይለውጥም::...
View Article“የምኒልክ ተግባር ዛሬ ያለንበትን ሀገር መዋቅር የሠራ በመሆኑ፤ የተዘፈነው ዘፈን ለክብራቸው ቢያንስ እንጂ የሚበዛ ሊሆን...
(እንቁ መጽሔት) ተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁንን በዚህ የመጽሔታችን ልዩ ዕትም፤ የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን 100ኛ የሙት ዓመት… በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለመከበሩን ጉዳይ በተመለከተ ጥያቄዎች አቅርበንለታል። ቴዲም በምላሹ “በማንኛውም ሁኔታ ጥሩ የሠራን ሰው ማመስገን፣ ማክበር ጠቃሚ ባህል መሆኑን ተረድተን፤ በዚህ...
View Articleያ’ገሬና የኔ –አትክልት አሰፋ (ጋዜጠኛ) –ከቫንኩቨር
እናቴና አገሬ ሙግት ገጠሙና፣ ሚስቴና እናት አለም ተወዳደሩና፣ ልጄ እና እማምዬ ፉክክር ገቡና፣ አንዱን ምረጥ ብለው ድርቅ ሲሉብኝ፤ እናቴም ውዴ ናት፣ ሚስቴም የኔ ፍቅር፤ ልጄም ንጉሴ ነው፤ የሚጣፍጥ ከማር፤ የግሌ የራሴ የማ’ለውጣቸው፣ በሰላሳ ዲናር የማልቀይራቸው፤ እናት፣ ሚስት፣ ልጄ፤ ሁሉም የኔ ናቸው። እኔ ግን...
View Articleኮሜዲያን ዶክሌ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ታወቀ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ወደ ሰሜን አሜሪካ የመጣው እና ከስራ ባልደረባው ከኮሜዲያን ተመስገን ባትሪ ጋር በመሆን የኮሜዲ ሥራውን እየተዟዟረ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኮሜዲያን ዶክሌ (ወንደሰን ብርሃኑ) በቨርጂኒያ አሌክዛንደሪያ ሆስፒታል ኢመርጀንሲ ሩም ገባ በሚል የተሰራጨው መረጃን ተከትሎ ዘ-ሐበሻ ባደረገችው ማጣራት...
View Articleቴዲ Vs ምኒልክ፡ ስለ ጥቁር ሰው ወይንስ ስለ ጥቁር ገበያ? –ከታምራት ነገራ (ጋዜጠኛ)
ቴዲ አፍሮ ዳግማዊ ምኒልክን አስመልክቶ ለዕንቁ መጽሄት የሰጠውን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ ሱናሚ ሊባል የሚቻል ንትርክ ስለ ቴዲ እና ስለ ዳግማዊ ምኒሊክ በሶሻል ሚዲያ ተናፍአል፡፡ ሰሞኑ ደግሞ የዳግመዊ ምኒልክ ያረፉበት መቶኛ ዓመት የሚታሰብበት መሆኑ ለሱናሚው ትልቅ ድምቀት ሰጥቶታል፡፡ ቴዲ አፍሮ ጥቁር ሰው ከሚለው...
View Articleዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ አረፈ
(ዘ-ሐበሻ) አርብ ሴፕቴምበር 7 ቀን 2013 ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዲ (ቴዎድሮስ) ምትኩ በሜሪላንድ ግዛት ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ በሚል ዘ-ሐበሻ ዘግባ ነበር። ይህ ዜና እንደተሰማም በርካታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪያን ይህን ዝነኛ አርቲስት ፈጣሪ ምህረቱን እንዲሰጠው ሲጸልዩ ቆይተው ድምጻዊው ከሆስፒታል ተሽሎት...
View Articleቴዲ አፍሮ እና ጥሬ ጨዋዎች
ሁኔ አቢሲኒያዊ - ፒተርቦሮው ዩ.ኬ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) በብዙዎች ሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ትልቅ ስፍራየሚሰጠው ወጣት ከያኒ ነው፤ በሙዚቃዎቹ በሚያነሳው ሀገራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ፣ታሪካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች የተነሳ የብዙዎችን ቀልብ ለመግዛት የቻለ ይመስለኛል፡፡ የእርሱን ታላቅነት መግለፅ የዚህ ጹሑፍ...
View Articleየዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ (ቴዲ) የቀብር ሥነ-ስርዓት የፊታችን ቅዳሜ በሜሪላንድ ይፈጸማል
(ዘ-ሐበሻ) ከቀናት በፊት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ታዋቂው የሙዚቃ ሰው ቴዎድሮስ ምትኩ (ቴዲ) የቀብር ስነሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ በሜሪላንድ እንደሚፈጸም ቤተስቦቹ ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ገለጹ። ኖቬምበር 11 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተወለደው ይኸው ታዋቂ የሳክስፎን ሙዚቃ ባለሙያ ህይወቱ ያለፈችው ባለፈው...
View Articleየዘፋኞቻችን ሞራልና ስብእና
ከጥበቡ ተቀኘ የሃገራችንን የሙዚቃ ስራ ድሮ በሽክላ ኋላ ላይ በካሴት አሁን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በሲዲ ታትሞ ገበያ ላይ ሲቀርብ እንገዛና ከማዳመጥና ከማጣጣም አልፈን እንደ ቅርስ በየቤታችን የምንወዳቸውን ዘፋኞች ስራ እናስቀምጥ ነበር:: ከዚሁ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የለመድናቸው የሙዚቃ ቤት ስሞችም ነበሩን ታንጎ ፣...
View Article