የትዝታው ንጉሥ ‹‹ለክብር ዶክትሬት›› አይመጥንም?
ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ቅርብ የሆነ ሠው ሁሉ ከሀገራችን ምርጥ አምስት ድምፃውያን መካከል አንዱን ጥራ ቢባል መሀሙድ አህመድን መጥራቱ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም፡፡ ከዘመን አቻዎቹ የሙዚቃ ሠዎች ጋር የሠራቸው ስራዎች ከየትኛውም ሀውልት በላይ በአድናቂዎቹ ልቦና ተቀርፀው ምንጊዜም ከታላላቅ ድምፃውያን መካከል አንዱ...
View Articleየቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዘፈን ከክሊፕ ጋር ሊለቀቅ ነው
(ዘ-ሐበሻ) ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሰሜን አሜሪካ ካሊፎርኒያ፣ ኒዮርክ፣ ሲያትል፣ ሚኒሶታና ቴክሳስ የሙዚቃ ኮንሰርቶቹን ካቀረበ በኋላ ወደ አዲስ አበባ የተመለሰ ሲሆን እዛም የተመለሰው የጀመራቸውን ነጠላ ዜማዎች ለማጠናቀቅ እንደሆነ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል። እንደምንጮቻችን ገለጻ ቴዎድሮስ...
View Articleይህች ናት ጨዋታ፡ ጎሳዬ ተስፋዬ እና ይርዳው ጤናው ካርታ ሲጫወቱ (ፎቶ)
በሶሻል ሚዲያ ላይ ጎሳዬ ተስፋዬ የለቀቃት ፎቶ ናት። ከረዥም ዓመታት በፊት ከድምጻዊና ኮሜዲያን ይርዳው ጤናው ጋር ካርታ ሲጫወቱ የሚያሳይ ፎቶ ነው። ድምፃዊ ጎሳዬ በዚህ ዘመን ካሉ ብርቅና ድንቅ ድምጻውያን መካከል አንዱ ሲሆን ድምጻነትን እና ኮሚዲነትን በአንድ ላይ የተቸረው ይርዳው ጤናውም እንዲሁ በአስደናቂ ችሎታው...
View Articleድምጻዊት እናና ዱባለ አረፈች
“እርጎዬዎች” በመባል በሚታወቁትና በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ገናና ከነበሩት 5 እህትማማች ድምጻውያን መካከል አንዷ የነበረችው ድምጻዊት እናና ዱባለ ከዚህ ዓለም በሕይወት መለየቷ ተዘገበ። በ1971 ከእናቷ ወ/ሮ እርጎዬ ጸጋውና ከአባቷ ዱባለ ታርፋለህ በጎንደር አዘዞ እንደተወለደች የሕይወት ታሪኳ...
View Article4 ድምፃውያን ለአዲሱ ዓመት የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ይለቃሉ
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ አዲስ አመትን በማስመልከት 4 ዝነኛ ድምፃውያን የሙዚቃ አልበሞቻቸውን እንደሚለቁ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ። እንደመረጃው ከሆነ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት ለአንድ ድምጻዊ ሶሻል ሚድያ፣ ብሉ ቱዝ፣ ፍላሽ ድራይቭ እያሉ ሲዲ አውጥቶ ሸጦ ለማትረፍ የማይታሰብ ቢሆንም ይህንን ተቋቁመው...
View Articleአዲሱ የቴዲ አፍሮ “በ70 ደረጃ”ነጠላ ዜማ ሙሉ የዘፈን ግጥም
በሰባ ደረጃ ከመኮንን ድልድይ ከእንጨት ፎቁ በላይ ሲመሽ እንገናኝ መጣሁ አንቺን ብዬ ሳይከብደኝ እርምጃዉ በሰባ ደረጃዉ አዝማች፡ በሳሪያን ኮት ላይ ያንን ቀጭን ኩታ ጣል አድርጌ በመኮንን ድልድይ ልምጣ በደረጃዉ በፒያሳ አድርጌ በፍቅር ማነቂያዉ ዶሮ እንዳይል በከንቱ እረ አንቺን ወዶ ..(ዶሮ ማነቂያ፣ ዕሪ በከንቱ)...
View Articleየቴዲ አፍሮ በሰባ ደረጃ ነጠላ ዜማና የበእውቀቱ ስዩም ዕይታ
ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ወይም ‹‹ቴዲ አፍሮ ›› በሰባ ደረጃ የተባለ(ች) ነጠላ ዘፈን ለቆልናል፡፡ ‹‹በሰባ ደረጃ››ን እኔ ስሰማው እልም ያለ የፍቅር ዘፈን ነው፡፡ፍቅርን ልዩ በሆነ ቦታና ልዩ በሆነ ሥፍራ የሚያሳይ ዘፈን፡፡ በአማርኛ ዘፈን ባህል ውስጥ ቦታን ማስጎብኘት የተለመደ ነው፡፡ ‹‹የሐረር ልጅ ነች ወጣቷ/ጀጎል...
View Articleየሚካኤል በላይነህ እና የብዟየሁ ደምሴ ድንቅ የሚኒሶታ ሙዚቃ ኮንሰርት (ቪድዮዎች)
ኦገስት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ሚካኤል በላይነህ እና ብዟየሁ ደምሴ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቅርበዋል። በርካታ ሕዝብ በታደመበት በዚህ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ሁለቱም ድምጻውያን ድንቅ የተባለ ሥራዎቻቸውን ከማቅረባቸውም በላይ ድምጻቸው ልክ ሲዲን እንደማድመጥ መሆኑ ታዳሚውን...
View Articleአበባዮሽ… (ግጥም)
አበባዮሽ የለም (2X) መብራቱ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ውሀውስ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ኔትዎርኩስ አለ?…በየሰፈሩ፥ መንገዱስ አለ? …በየሰፈሩ፥ ታክሲውስ አለ?… በየሰፈሩ፥ ዋይ ዋይ ድንቄም ሙዳይ፥ ከብለል በይ (2X) የራበው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም የከፋው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም፥ ለሙት...
View Articleአዲስ ሙዚቃ ከ65%: ጦርነት ኪሳራ፤ አብዮት ቁማር ነው! (Video)
ጦርነት ኪሳራ አብዮት ቁማር ነው ለኛ ሚበጀው የእርቅ መንገድ ነው።
View Articleብርሃኑ ተዘራና አብዱ ኪያር ካልጋሪን በፍቅር አደመቋት
ከሔርሜላ አበበ በምዕራብ ካናዳ ኑሯቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በካልጋሪ ከተማ ያደርጉት የእግር ኳስ ፈስቲቫል እሁድ ኦገስት 31 ምሽት ተጠናቀቀ:: በዚሁ ውድድር ላይ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉ ሲሆን ኤድመንተን ቫንኮቨር ዊኒፔግና ካልጋሪ ከባድ ፉክክር አሳይተው በቫንኮቨር አሸናፊነት ውድድሩ...
View ArticleArt: የድፍረት ፊልም ድፍረት –አበራሽ በቀለ ስንት ጊዜ ትደፈር?
በድንበሩ ስዩም ልክ የዛሬ ሣምንት ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ ብሔራዊ ቴአትር ቤት አካባቢ በከፍተኛ የፀጥታ ቁጥጥር ስር ዋለ። በቁጥጥር ስር የዋለበት ምክንያት “ድፍረት” የተሰኘ ፊልም ስለሚመረቅ በዚህም ምረቃ ላይ ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮችና ታላላቅ ሰዎች ለመታደም ወደ ብሔራዊ ቴአትር ቤት...
View Articleየማለዳ ወግ …በዓሉ በጆሲ ደምቆ ተሸኘ ! * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ …
ነብዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ * ዝክረ አለባቸው ተካ እና የጆሲ ድንቅ ስራ … * የልጅ አዋቂው ጆሲ እናመሰግንሃለን … ጆሲ በ2007 ዓም አዲስ አመት ልዩ ዝግጅቱ ታዋቂው ድንቅ ኮሜዲያን አለባቸው ተካን በተገቢ መንገስ አዘከረው ። አርቲስት አለባቸው ተካ ድንቅ ኮሜዲና የመጀመሪያ ቶክ ሾው አቅራቢ ነበር ። አለቤ...
View Articleላልተወለድከው ልጄ (በበዕውቀቱ ሥዩም)
ሚስቱ አረገዘችበት ፡ ደነገጠ – እንድታስወርደው ጠየቃት አሻፈረኝ አለች፡፡ በጣም ተቆጣ ! ቁጣው ሲውል ሲያድር ቁዘማ ሆነ ፡፡ ቁዘማው ላልተወለደው ልጁ ደብዳቤ እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን እንዲፅፍ አነሳሳው ፡፡ ሁለት ደብዳቤዎችን ፃፈ፡፡ የደብዳቤዎቹ ሙሉ ቃል ይሄ ነው፡፡ አንደኛው ደብዳቤ፡- ልጄ...
View Articleቴዲ አፍሮ ከ9 ዓመት በፊት ሆላንድ መድረክ ላይ የተጫወተው ዘፈን እንደአዲስ መለቀቁን “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት”አለው
(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በሶሻል ሚዲያዎች ከፍተኛ አድማጭን ያገኘውን “ቀስተዳመና” የተሰኘውን ነጠላ ዜማ በማሰመልከት ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ከገጹ በሰጠው ቃል “ሕጋዊነትን ያልተከተለ ስርጭት” ሲል አወገዘው። አርቲስቱ በፌስቡክ ገጹ እንዳለው “ቀደም ሲል (ሰባ ደረጃ) በሚል ርዕስ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኦፊሻል ድረ ገጱ...
View Articleነዋይ ደበበ በስዊድን ተቃውሞ እንደሚጠብቀው ተገለጸ
በስቶኮልም ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አና ተውልደ ኢትዮጵያውያን በጋራ “ልማታዊ አርቲሰት” ንዋይ ደበበ ኮንስርት ሊያቀርብ አይደለም ሊያስበው እንደማይገባ አሰታወቁ። የኢትዮጵያውያን ስቃይ ላይ ጭቆና ላይ ከወያኔው ጋር በመሆን ጮቤ ዳንኪራ የሚረግጠው ንዋይ ደበበ ወደ ስቶክሆልም ሴፕቴምበር 20 ቀን 2014 ዓ.ም...
View Articleየአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ 10 ሚሊዮን ብር ታገደ
(አዲስ አድማስ) ሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት...
View Article‹‹የእናቶች ምርቃት ለእኔ ህይወት ሆኖኛል›› -Jossy in the house
በራሱ የሙዚቃ ስልት በመጫወት ተወዳጅነት ለማትረፍ የቻለ ድምፃዊ ነው፡፡ እስከዛሬም በተለያዩ አገራት እየዞረ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ አድናቂዎቹን በማዝናናት ላይ ይገኛል፡፡ ከድምፃዊነቱ በተጨማሪ ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጆሲ ኢን ዚ ሃውስ›› (Jossy in the house) የሚል የራሱን ቶክ ሾው የኢቢኤስ የቲቪ...
View Article