የቴዎድሮስ ታደሰ እና የጃኪ ጎሲ ፍጥጫ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ መድረክ ጀርባ፤ ጃኪ ቴዎድሮስ ታደሰን ለምን ማጣጣል...
ስለ ጃኪ ጎሲ ኮንሰርት ውዝግብ ይህ የቁም ነገር መፅሔት ቅ ፅ 13 ቁጥር 187 ወሬ ልንገርህ ዕምድ ነው መቼም አንድም አልበም ሳያወጣ በነጠላ ዜማዎቹ ብቻ የሚሊዮኖችን የሙዚቃ አፍቃሪያንን ልብ ስለተቆጣጠረው ጃኪ ጎሲ አላውቅም አትለኝም! ጃኪ ጎሲ ማነው? በእርግጥ ወላጆቹ ያወጡለት ስም ጃኪ ጆሲ አይደለም፡፡ የመዝገብ...
View Articleየቴዲ አፍሮ እናት(የራዬ) ግጥሞች
ቴዲ አፍሮ የሂልተኑ የሰርጉ ቀን እናቱ ራዬ ግጥም ለታዳሚው አቅርባ ነበር፡፡ ‹‹እንደ ልጄ ግጥም ባያምርልኝም አድምጡኝ›› ስትል ያቀረበቻቸው ለትውስታ ግጥሞች እነሆ፡- ይህ ነው- ሽልማቴ ባባትና ባያት………….. ቅድመ አያቶቻችን ጥንት የሚታወቀው…………..ወጉ ባህላችን ለአብራካቸው ክፋይ…………..የወላጅ ስጦታ...
View Articleዩቲዩብ የጃኪ ጎሲን ፊያሜታ ዘፈን ድምጹ እንዳይሰማ አገደ
ካለማንም ፈቃድ የድምፃዊ ተሾመ አሰግድን ‘የኔ አካል’ ዘፈን አቅርቦ የነበረውና በድምጻዊውም ከፍተኛ ተቃውሞ ደርሶበት የነበረው ጃኪ ጎሲ ፊያሜታ በሚል የሠራው ነጠላ ዜማ ዘፈኑ ከሌላ ድምጻዊ የተሰረቀ በመሆኑና ይህም አቤቱታ ስለደረሰው የቲዩብ ምስሉ እንጂ የቪድዮ ድምፁ እንዳይሰማ መታገዱ ታወቀ። ከጃኪ ጎሲ...
View Article“በዓሉ ይመጣል ብዬ አሁንም በር በሩን አያለሁ”ወ/ሮ አልማዝ አበራ (የሰማዕቱ ደራሲ በዓሉ ግርማ ባለቤት)
ይህ የቁም ነገር መፅሔት ቅ ፅ 13 ቁጥር 187 የሽፋን ርእስ ነው በኢትዮጵያ ሥነ ፅሐፍ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩት ደራሲያን መካከል አንዱ የሆነው ደራሲና ጋዜጠኛ በዓሉ ግርማ ‹ኦሮማይ› በሚል ርዕስ ባሳተመው መፅሐፉ ሳቢያ መስዋዕትነትን የከፈለ ደራሲ ነው፡፡ በአፃፃፍ ቴክኒኩ፤ በአጫጭር አርፍተ ነገሮቹና በድርሰት...
View Articleባህል ሲባል ፣ የሚከነክኑኝ ነገሮች –በእውቀቱ ሥዩም (ቅጽ አንድ)
ባህል ‹‹ነፍስን ማልማት›› ማለት ነው ብሏል ሮማዊ ሊቅ፣ ሲሰሮ፡፡ባህል ፣ማደግን፣ላቅ ማለትን መራቀቅን የሚያሳይ ነገር ነው፡፡ የኢትዮጵያን ባህል ያሳያሉ ተብለው ባገር ቤትና በውጭ አገር በሚገኙ ያበሻ ምግቤት ግድግዳዎች ላይ የሚሰቀሉ ሥእሎችና ምስሎችን ላንዳፍታ አስቧቸው፡፡ ግብዳ እንሥራ የተሸከመች ሴት፣ሞፈር...
View Articleበድምፃዊው አበበ ተካ ዙሪያ የተከፈተ ዘመቻ
በድምፃዊው የተከፈተ ዘመቻ በተወዳጁ ድምፃዊ አበበ ተካ ዙሪያ በሰይፉ ፋንታሁንና አለምነህ ዋሴ የተቀናበረ ዘመቻ ተከፍቶበል። እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ግለሰቦች በተለይ ሰይፉ ከዚህ ቀደም በቴዲ አፍሮ፣ እንዲሁም በቅርቡ በጥላሁን እልፍነህና (በሽተኛ በማድረግ) ሌሎች ህይወት ጣልቃ እየገቡ ጥላሸት ለመቀባትና ከህዝብ...
View Articleአርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ፡ ”የምቆጭበት ነገር የለም”
ከአሸናፊ ደምሴ በ63 ዓመት እድሜው ላይ ይገኛል። ከ44 ዓመታት በላይ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ አገልግሏል። በርካታ ሙዚቃዊ ቴአትሮችን ሰርቷል። ከሚታወስባቸው ሥራዎቹ መካከል “የት ሄደሽ ነበር?”፣ “እሁድ የቁብ ጠላ” እና በቅርቡ “ትዝታ” የተሰኘው ሙዚቃዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ይህ አርቲስት “ስነ-ስቅለት፣ እሳት ሲነድ፣...
View Articleከሰው አንጀት “የተከረረ” ክራር
መዝገቡ ሊበን (ሚነሶታ) segel143@gmail.com ተረቱ ድሮ ድሮ “ከጅብ ቆዳ የተሰራ ክራር ሲመቱት እንብላው እንብላው ይላል” ነበር። ለተረት ካልሆነ በቀር የጅብ ቆዳ የምር ለክራር ተሰርቶ የሚያውቅ አይመስለኝም። የክራር ክር የተከረረው ከፍየል ቆዳ እና አንጀት ሲሆን አግባብ ነው፣ የሚያወጣውም ድምጽ ድንቅ...
View Articleላ’ንዲት የገጠር ሴት – (በእውቀቱ ሥዩም )
ስትፈጭ የኖረች ሴት፣ መጁ በመጠኗ፣ ወፍጮውም በልኳ ፣ ጓያ ትፈጫለች ጓያ ሽሮ ሲሆን ያበቃል ታሪኳ። አስባው አታውቅም.. ወደ ኦናው ምድር ለምን እንደመጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ከና’ቷ ሆድ ወጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ጡት አጎጠጎጠች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ለባሏ ተሰጠች። ተዚያን ቀን ጀምራ፣ ተዚያን ቀን ጀምሮ፣...
View Articleጥላሁን ገሠሠን ስንት ጊዜ እንቅበረው?
ይህ የቁም ነገር መፅሔት 13ኛ ዓመት ቅፅ 13 ቁጥር 188 የሽፋን ርዕሰ ነው፡፡ በታምራት ኋይሉ/ መነሻ ድፍን የሀገራችን ህዝቦች አዲሱን የኢትዮጵያ ሚሊኒየም ሁለት ሺህን ለመቀበልና በድምቀት ለማክበር ሽር ጉድ በሚሉበት ዋዜማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ የሆነው ክቡር ዶክተር ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ ባዶ ቤት ብቻውን...
View Articleጥሪ በጀርመን ፍራንክፈርት ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን፡ የሃገር ፍቅር የሥነ-ጥበብ መድረክ ተዘጋጀ
በፍራንክፈርት አካባቢ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ የሃገር ፍቅር የሥነ-ጥበብ መድረክ የሚከተለውን ጥሪ አስተላልፏል።
View Articleድምጻዊት ጸደንያ ገ/ማርቆስ 2014 Afrima Awards ኢትዮጵያን ወክላ ታጭታለች፤ (ድምጽዎን ይስጧት)
ከዚህ ቀደም የኮራ ሙዚቃ አዋርድ አሸናፊ የነበረችው ድምጻዊት ጸደንያ ገብረማርቆስ አሁን ደግሞ ለ2014 Afrima Awards ታጭታለች። ይህንን ውድድር ለማሸነፍ የኛ ድምጽ ያስፈልጋታል፤ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል ፊኖ ደምሴ በቪድዮ አቀናብራዋለች። ድምጽ ይስጧት።
View ArticleBreaking News: ቴዲ አፍሮ ታሰሮ በ30ሺ ብር ተፈታ
አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት ከቀረጥ ነፃ ወደ ሃገር ውስጥ የገባችን ቢኤምደብሊው መኪና ገዝቶ...
View Article“ጥሬ ሥጋ መብላት ካቆምኩ በኋላ ውፍረቴ ቀንሷል…”ድምፃዊ ታምራት ደስታ (ቃለምልልስ)
ከቁምነገር መጽሔት ጋር የተደረገ ታምራት ደስታ ከዚህ ቀደም ለአድናቂዎቹ ባደረሳቸው የሙዚቃ አልበሞቹ ይታወቃል፡፡ በተለይ አንለያይም የተሰኘ አልበሙ በብዙ አድናቂዎቹ ተወዶለታል፡፡ ከዚህ ቀደም ከሰራኋቸው ዘፈኖች በተሻለ የተዘጋጀሁበት ነው ያለውን ‹ከዛ ሰፈር› የተሰኘ አዲስ አልበም በያዝነው 2007 ዓ.ም ለገበያ...
View Articleቀንዲሎቿን የረሳች ሀገር
ይህ ቁም ነገር መፅሔት 13ኛ ዓመት ቁጥር 190 የሽፋን ርዕስ ነው፡፡ መነሻ አራት ኪሎ ከዳግማዊ አፄ ምንሊክ ቤተ መንግስት ከፍ ብሎ የተገነባው የቅድስት ስላሴ ካቴድራል በስነ ህንፃ ውበቱም ሆነ በግዙፍነቱ ለአይን ማራኪ የሆነ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ ከዚሁ ካቴድራል ጋር ተጎራብቶና ታኮ የሚገኘው የበዓለ ወልድ ቤተ...
View Articleበአርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ ላይ የቀረበውን የአስገድዶ መድፈር አቤቱታ መንግስት ተድበስብሶ እንዲያልፍ መተባበሩ ተገለጸ
(ዘ-ሐበሻ) ማክሰኞ ማርች 13 ቀን 2013 ዓ.ም ዘ-ሐበሻ አዲስ አድማስ ጋዜጣን ጠቅሳ “አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት” የሚል ዜና አቅርባ የነበረ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በዚህ ልማታዊ አርቲስት ላይ የቀረበው ክስ አርቲስቱ ከስርዓቱ ጋር ባለው የጠበቀ ወዳጅነት የተነሳ ተድበስብሶ...
View Articleፍልፍሉ አሜሪካ እንዳይገባ ተከለከለ
በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት በኩል ወደ ሰሜን አሜሪካ መጥቶ የነበረውና በተለያዩ ስቴቶች የኮሜዲ ሥራዎችን ቢያቀርብም ብዙም ተቀባይነት ሳያገኝ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው ኮሜዲያን ፍልፍሉ ተመልሶ ወደ አሜሪካ ለመምጣት ፈቃድ ቢጠይቅም በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል መከለክሉ ታወቀ:: ኮሜዲያኑ ወደ ሃገር ቤት እመለስበታለሁ ብሎ...
View Articleቴዲ አፍሮ ለሁለተኛ ጊዜ ዓይኑን በዓይኑ አየ
ቴዲ አፍሮ በፌስቡክ ገጹ ያስተዋወቀን ሁለተኛ ልጁ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ጋር ለሁለተኛ ግዜ አይኑን በአይኑ ማየቱን በትዊተር ገጹ ባሰፈረው የደስታ መግለጫ አስታወቀ:: ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም የአንድ ወንድ ልጅ አባት የነበረ ሲሆን ዛሬ ከባለቤቱ አምለሰት ሴት ልጅ ተበርክቶለታል::...
View Articleአርቲስት ተሾመ አሰግድ…የፍኖተ ጥበብ የዓመቱ ታላቅ ሰው!
ከሱራፌል ወንድሙ ተሼ … አንተን የዓመቱ ታላቅ ሰው ብለን ስንሰይም ስናከብርህ፤ ክበሩ የእኛ ነው። ፍኖተ ጥበብ የጥበብ ሰውነትህን ከፍ ከፍ ሲያደርግ፣ ላንተ ደርሶ አዲስ ከፍታ ለመስጠት ሳይሆን መጪውም ትውልድ ስምህን ሲዘክር እንዲኖር ጥቁምታ ለመስጠት ነው። የግማሽ ምዕት የሙዚቃ ስራህን አስበን፣ ለዘመናት...
View Articleታዋቂው አርቲስት ባልተጠና የፊልም ቀረጻ ሜካፕ በገባለት የዓይን ኮንታክት ሌንስ የተነሳ የዓይን ብርሃኑን ለአንድ ቀን...
ከዘላለም ገብሬ ለፊልም ስራ ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ ምክንያት አይኖቹ ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም ሊሆን የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት ኮንታክት ሌንስ ለፊልሙ ስራ ሲባል እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን የአይኖቹን ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም ሰአታት አይኖቹ...
View Article