Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Entertainment
Browsing all 261 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያውያን ልጆች አስተዳደግ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ በለንደን ተመረቀ

ኃይሉ አብርሃም ከለንደን (habra16@yahoo.co.uk) በአቀራረቡ እና በይዘቱ ዘመኑን ያገናዘበ ነው የተባለለት ” የልጆች አስተዳደግ በዚህ ዘመን ተግዳሮቶቹ እና መፍትሔዎቹ ” የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ግንቦት 10 2006 ዓ.ም (18 May 2014) በለንደን ተመረቀ። በዕለቱም በተለይ ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉ ወላጆች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት የሚል የተሰራጨው ወሬ ውሸት ነው፤ ድምጻዊው ቅዳሜ ሚኒሶታ ይዘፍናል

ዛሬ የዘ-ሐበሻ ድረገጽና ጋዜጣ ስልክ ሲጨናነቅ ነበር የዋለው። “በጃኪ ጎሲ ላይ የመኪና አደጋ ደረሰበት ተብሎ በየፌስቡክና ትዊተር የሚወራው ወሬ ትክክል ነው ወይ? ይህንን አረጋግጡልን” የሚሉ ጥያቄዎች ደርሰውናል። በስልክ ለደወሉልን ሁሉ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ የተሰራጩት ዜናዎች ውሸት መሆናቸውን ነገርናል። የመኪና...

View Article


ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ሚኒሶታ ገባ፡ “የተወራብኝ ሁሉ ውሸት ነው፤ ቅዳሜ እስከምዘፍን ቸኩያለሁ”

ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ሚኒሶታ ገባ Related Posts:ዳኒ ጎፈሬ ለብሔራዊ ቡድናችን አዲስ…“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝArt: ድምፃዊ ኃይለየሱስ ፈይሳ በሳዑዲ…ኃይሌ ሩትስ በሚኒያፖሊስ ቀለበት…“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአርቲስት ቴዎድሮስ ታደሰ ያላቸውን ፍቅርና ክብር ገለጹ (ቪድዮ ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ትናንት ሜይ 31 ቀን 2014 ዓ.ም በሚኒሶታ ከጃኪ ጎሲ ጋር በመሆን የሙዚቃ ኮንሰርቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ታደሰ በተመልካቹ ከፍተኛ አድናቆትን አገኘ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ስሙ ከፍ ብሎ የሚነሳው ቴዎድሮስ ታደሰ በሚኒሶታ ባቀረበው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ተወዳጅ ዘፈኖቹን ያቀረበ ሲሆን በየዘፈኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያመመኝ በእሙ የተነሳ ስለሆነ ‘ያመመኝ በሷ ነው’የሚል ነጠላ ዜማ ሰርቻለሁ”–ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል

ቁም ነገር፡- ድምፃዊ ጌዲዮን በቅድሚያ ጥሪያችንን ተቀብለህ በመገናኘታችን በጣም አመሰግናለሁ፤የዛሬ አምስት ዓመት ሁለተኛ አልበምህን ካወጣህ በኋላ ጠፍተህ ነበር፤ ምንድነው መንስኤው? ጌዲዮን፡- እኔም በጣም አመሰግናለሁ ታሜ፤እንግዲህ እንዳልከው በ2001 ዓ.ም ‹አንደኛ ናት› የተሰኘውን ሁለተኛውን አልበሜን ካወጣሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያዊው ቅጂ ሙዚቃ ከቴዲ አፍሮ የተሰጠ መግለጫ፡ “ጉዞው ይቀጥላል!”

ስለ የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ወራቶች ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም “ቴዲ አፍሮ” ከኮካ ኮላ እና በስፋት ሲወራ ከከረመው የዓለም ዋንጫ የኢትዮጵያው ቅጂ ሙዚቃ ጋር ስለነበረው ግንኙነት ያለንን አቋም እንድንገልፅ በሚጎርፍልን ጥያቄዎች ምክኒያት ከፍተኛ ጫና ስደረግብን ቆይተናል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳንሆዜ አካባቢ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን፡ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ (ፍላየር)

በሳንሆዜ ቤይ ኤሪያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጻዊ ፋሲል ደመወዝ እና ደሳለኝ መልኩ (ባላገሩ) ጁላይ 5 ቀን 2014 ዓም በሳንሆዜ ካሊፎርኒያ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ። አዘጋጆቹ ፍላየራቸውን በዘ-ሐበሻ ድረገጽ እንዲታተም ልከዋል – እንደሚከተለው አስተናግደናል Related Posts:ቴዲ አፍሮ፣ ጃኪ ጎሲ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮና ውዝግብ ያልተለየው ዝና

በአዲስ አበባ ታትሞ ከተሰራጨው ቁምነገር መጽሔት የተወሰደ ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ተቀላቅሎ ወደ ዝና ማማ መውጣት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ መነጋገሪያ ከመሆን ያመለጠ አርቲስት አይደለም፡፡ በ1993 ዓ.ም ማብቂያ ላይ ባወጣው የመጀመሪያ ‹አቦጊዳ› አልበሙ የሙዚቃ አድማጩን ጆሮ ለመቆጣጠር የቻለው ቴዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

”እዚህ አሜሪካ ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም ህፃናቶችና ታዳጊ ወጣቶች ቤቶች ድራማን በመከታተላቸው በጣም ደስ...

ከኢየሩሳሌም አረአያ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ አሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ይገኛል። በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአርቲስት ጥላሁን ጋር ቃለምልልስ አድርገናል። መልካም ንባብ፤ ጥያቄ፥ እንኳን ደህና መጣህ! ጥላሁን፥ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ! ለነገሩ እኔም እንኳን ደህና መጣችሁ ማለት ይገባኛል። (ሳቅ) ጥያቄ፥ ለምንድነው እንኳን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በሲያትል የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አደረገ፣ በሳንሆዜና በሚኒሶታ ይቀጥላል

(ዘ-ሐበሻ) “ወደ ፍቅር ጉዞ” በሚል መርህ ቴዲ አፍሮ በሰሜና አሜሪካ የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት ትናንት በሲያትል ዋሽንግተን ተጀመረ። በሺህዎች የሚቆጠሩ የቴዲ አፍሮ አፍቃሪዎች ይህን ኮንሰርት የታደሙት ሲሆን ቴዲም ሲያስደስታቸው እንዳመሸ ከሲያትል ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ ያመለክታል። ከሥራ ፈቃድ ጋር በተያያዘ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊ ተመስገን ገ/እግዚአብሔር (ተሙ) አድናቂ መስላ ያልሆነ ፎቶ ስለለጠፈችበት ወጣት ተናገረ

“ትግስት የፈተናዎች ሁሉ ማለፍያ ድልድይ ናት” (ዘ-ሐበሻ) ከሰሞኑ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ መነጋገሪያ የሆነው ድምጻዊ ተመስገን ገብረ እግዚአብሔር ነው። አንዲት በስዊዘርላንድ የምትኖር ወጣት የመልበሻ ክፍሉ ድረስ አድናቂ መስላ በመግባት አስገድዳ እንደመሳም አድርጋ የተነሳችውን ፎቶ በመልቀቅ የድምጻዊውን መልካም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) በስደት ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ የቆየው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ ተጫዋች አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ። በስደት በሚኖርባት ኖርዌይ ላለፉት ጥቂት ወራት በሕመም ሲሰቃይ የከረመው አርቲስት ዳምጠው ህመሙ ሲጠናበት ወደ ሃገር ቤት በኢትዮጵያውያን ድጋፍ የተላከ ሲሆን ከቤተሰቦቹ ጋርም ጁን 16 ቀን 2014...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ኪሮስ ዓለማየሁ የክብር ዶክትሬት ሳይሰጠው ቀረ

አብርሃ ደስታ እንደዘገበው የመቐለ የዩኒቨርስቲ የ2006 ዓም የትምህርት ዓመት ዛሬ ቅዳሜ አስመርቋል። በምረቃው ለተወሰኑ ጥሩ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ታዋቂ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ ተጠቅሶ ነበር። ለክብር ዶክትሬት ማዓርግ ከተጠቆሙ (1) አርቲስት ኪሮስ አለማዮሁ፣ (2) ነጋድራስ ገብረሂወት ባይከዳኝ፣ (3)...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ፤ 38ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በዚሁ መድረክ አከበረ

(ዘ-ሐበሻ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ የነበረው የዝነኛው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ኮንሰርት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በሚኒሶታ ግዛት በሚኒያፖሊስ ዳውን ታውን በተካሄደውና ብዙ ሕዝብ በታደመው በዚህ ወደ ፍቅር ጉዞ ኮንሰር ላይ ቴዲ ድንቅ ብቃቱን ዳግም አሳይቶ ለሕዝቡም ጥሩ ምሽት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

”’የሽንፈት ሰላም ግን ከሽብር ይከፋል።” ማሪቱ ለገሰ ”እንድያው ዘራፈዋ!” (ያድምጧት)

ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአውሮፓ በድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ላይ ቦይኮት ተጠራ

(ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት አስተዳደር ስር የሚመራው ሜጋ አምፊ ትያትር ስር በአባልነት ሲያገለግል የቆየውና በጀርመን ሃገር ለ12ኛ ጊዜ በሚደረገው የስፖርት ዝግጅት ላይ የሙዚቃ ሥራዎቹን ለማቀረብ የሚያቀናው ማዲንጎ አፈወርቅ ከፍተኛ የሕዝብ ተቃውሞ ገጠመው፤ የሙዚቃ ኮንሰርቱ እንዳይደረግ ከፍተኛ ጥረት እናደርገጋለን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የእናቶች ምርቃት ለእኔ ህይወት ሆኖኛል”–ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ (ቃለምልልስ)

በራሱ የሙዚቃ ስልት በመጫወት ተወዳጅነት ለማትረፍ የቻለ ድምፃዊ ነው፡፡ እስከዛሬም በተለያዩ አገራት እየዞረ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ አድናቂዎቹን በማዝናናት ላይ ይገኛል፡፡ ከድምፃዊነቱ በተጨማሪ ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጆሲ ኢን ዚ ሃውስ›› (Jossy in the house) የሚል የራሱን ቶክ ሾው የኢቢኤስ የቲቪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግዛቸው ተ/ማርያም –የሐበሻ አምባሳደር በአሜሪካ!

ተወልዶ ያደገው ደብረብርሃን ከተማ ነው፤ ባህላዊ የሙዚቃ ተጨዋች ድምፃዊ ግዛቸው ተ/ማርያም ሲሆን በ91ዓ.ም ብሔራዊ ቲያትር ተቀጥሮ ለ6 አመት ሰርቷል። የሉሲ አፅም አሜሪካ መምጣቱን ተከትሎ በሒውስተን ከተማ ከ6 አመት በፊት አንድ ዝግጅት ይጠራል። ግዛቸውን ጨምሮ 22 አባላት ያሉት ቡድን ይመጣል። ዝግጅቱን ካቀረቡ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የክብር ዶክትሬት ድግሪ መጠሪያ ይሆናል?

ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን ያከበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በዚሁ የተማሪዎች የምረቃ ስነ ሥርዓት ላይ በተሰማሩበት ሙያ ለህብረተሰቡ አይነተኛ አገልግሎት አበርክተዋል ላላቸው አራት ሰዎች የክብር ዶክትሬት ዲግሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ”ሰው ለሰው” ስንደዶ እግሮች!

የቤት ሆቨን የሙዚቃ ቅማሬ… የዳቪንቺ ቀለማዊ ህብርና መስህብ፣ የቶልስቶይ ድርሰት የነፍስ ጭፈራ፣ የዴቪድ ቶሩ የምድረ በዳ ምጥ፣ የሚካኤል አንጀሎ ምትሀታዊ ቅርፅ… የኤሚሊ ዲክንሰን ስንኞች ዳንስ… ሁሉ በየዘመናቸው ፍራሽ ዘርግተው፣ አጥር ገንብተው የተገኙ ዝንጉዎች ውጤት አይደለም። …. ይልቅስ ጥበባዊ ስልት...

View Article
Browsing all 261 articles
Browse latest View live