“እከ ደከ ማን ችሎት በብልጠቱም ሆነ በጉልበቱ ከወንድ በላይ አበጀ”ይናገራል
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዩን አካባቢ አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡ በልጅነቱ ከገጠር በእንግድነት ወደ ቤታቸው የሚመጡ ሰዎችን ያነጋገር ዘይቤ ለማስመሰል በመጣር ለቤተሰብና ለት/ቤት ጓደኞቹ ሲያሳይ ጎበዝ በርታ የሚል አስተያየት በማግኘቱ ወደ ኪነ ጥበቡ እንዲሳብ ምክንያት...
View Articleቤዛዊት ገሰሰ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ)
ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በ2011 አካባቢ ምላሽ ሰጥታው ነበር:: ይህን ምላሽ ብዙ ሰው ጆሮ አልደረሰ ይሆን በሚል ከ4 ዓመታት በኋላ ለ እሁድ ረፍት...
View Article“የምኖረው ለልጆቼ ነው”–አርቲስት ገነት ንጋቱ
የዛሬዋ እንግዳ በሀገራችን አሉ ከሚባሉ ሁለገብ አርቲስቶች መካከል አንዷ የሆነችው አርቲስትና ጋዜጠኛ ገነት ንጋቱ ነች፡ ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ዲግሪዋን ካገኘች በኋላ በጋዜጠኝነት ፣ በትወናና ዝግጅት በርካታ ስራዎችን ሰርታለች፡፡ በይበልጥ ግን በብዙዎች ልብ ውስጥ...
View Articleብርሃኑ ተዘራ ከጃኪ ጎሲ ጋር የሠራው ነጠላ ዜማ ሊለቀቅ ነው
(ዘ-ሐበሻ) የላፎንቴኑ ብርሃኑ ተዘራ (ያምቡሌ) ከጃኪ ጎሲ ጋር የሰራው ነጠላ ዜማ ለድል በዓል እንደሚለቀቅ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የአደዋ ድል በዓልን ተከትሎ የሚለቀቀው ይሄው ነጠላ ዜማ በሕዝብ ዘንድ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል:: ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ሲሆን...
View Articleአርቲስት ሽመልስ አበራ ለአንድ ቀን አይኑን ያጣበት ሰኔ 30 ፊልም ዛሬ ተመረቀ
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው አርቲስት ሽመልስ አበራ ጆሮ ለአንድ ቀን ዓይኑን አጥቶበት የነበረው ሰኔ 30 ፊልም ዛሬ በአዲስ አበባና በአዳማ የግል ሲኒማ ቤቶች ተመርቆ ተከፈተ:: አርቲስት ሽመልስ አበራ ማየት የተሳነው ሆኖ በሚሰራበት በዚህ ፊልም ላይ; የፊልም ቀረጻው ሲደረግ ዓይኑ ላይ ለቀረፃ ሲባል በገባለት ኮንታክት...
View Articleአዲስ አበባ የሚገኘው ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ከብርሃኑ ተዘራ ጋር በሰራው ዘፈን የተነሳ ከደህንነት ሃይሎች ማስፈራሪያ እየደረሰው...
ጃኪ እና ብርሃኑ ከሙዚቃ አቀናባሪው ሄኖክ ነጋሽ ጋር በስቱዲዮ ውስጥ ጃኪ የተቀረጸው ዘፈኑን በሄኖክ ነጋሽ ኮምፒውተር ሲያደምጥ(ዘ-ሐበሻ) ብርሃኑ ተዘራ (ብሬ ላላ) ከጃኪ ጎሲ ጋር የሠራው ወቅታዊ ዘፈን በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካተረፈ በኋላ አዲስ አበባ የሚገኘው ድምፃዊ ጃኪ ጎሲ ስልኩ በደህንነቶች መጠለፉን እና...
View Articleየቴሌቭዥን ድራማዎች በስድስተኛውም የስሜት ህዋሳችንም መቃኘቱን አንርሳ; የትኞቹ ያስተምራሉ? የትኞቹ መታረም ይፈልጋሉ?...
(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ) ከጌታቸው በቀለ በቴሌቭዥን የሚተላለፉ መርሐ ግብሮች አነሰም በዛም በሕዝብ ላይ የሚፈጥሩት የእረጅም ጊዜ ተፅኖ ቀላል አይደለም።በተለይ በታዳጊ ወጣቶች እና ልጆች ላይ ለነገ እነርሱነታቸው የሚጭረው ስሜትም ሆነ አለማቸውን እና አካባቢያቸውን የሚመለከቱበት ዕይታ የጠበበ አልያም የሰፋ...
View Articleአርቲስቶቹ የህወሐት 40ኛ ዓመት ይደገም ቢሉስ?
ኤልያስ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደጻፈው: . ሁሌም ምርጫ ሲደርስ ብቅ ብቅ የሚሉ (በኢቢሲ ማለቴ ነው!) ፊታቸው “የቁጣ አስተማሪ” የሚመስል አንዳንድ ግለሰቦች አላጋጠማችሁም? ፖለቲከኞች ወይም ባለሥልጣናት እንዳይመስሏችሁ። (እነሱ አይቆጡም አልወጣኝም!) እነዚህኞቹን “የምርጫ ዬኔታ” ይሏቸዋል፡፡ ይሄ ስያሜ ለምን...
View Articleቴዲ አፍሮ ማዲንጎ አፈወርቅን ፍቅር አስተማረው
ስንታየሁ ከሚኒሶታ በቅርቡ በጀርመን ሃገር የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቶ በሕወሓት መንግስት ደጋፊነቱ የተነሳ ቦይኮት የተጠራበትና በኪሳራ የተመለሰው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ በቅርቡ ስላወጣው አልበም ቴዲ አፍሮ በኢትዮጵያ በሚተላለፍ አንድ ራድዮ በመቅረብ ስለድምፃዊው ዘፈን ጥሩ በማውራት ፍቅር አስተማረው:: ወ/ሮ አዚብ...
View Article“ኢንተርኔትና ሚድያውን አጨናንቀዋለሁ ”ጥበቡ ወርቅዬ የቀድሞ ድምፃዊ፣ የአሁኑ ዘማሪና ሰባኪ
አቤንኤዘር ጀምበሩ ጥበቡ ወርቅዬ አገልግሎት ለመታደም ወደ ቤዛ ቤተ/ክ በ06/07/07 ዓም ተገኝቼ ነበር። ምንም እንኳ ዝግጅቱ 8:00 ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ጥበቡ ቦታው የደረሰው ከዘጠኝ ሰዐት በኃላ ነበር። ጥቤ የቀድሞ አስታይለኛ አለባበሷ አና ፍሪዟ እንዳለች ነው፣ ፊቱ ላይም ላቅ ያለ የደስ ደስ ስሜት...
View Articleሜሮን ጌትነት ከዳና ድራማ ተሰናበተች
ከኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋር በውዝግብ ውስጥ ሆኖ የሰነበተው ዳና ድራማ አንዴ ሲቆም አንዴ ሲጀመር እዚህ ደርሷል:: ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ድራማውን እናንተ የማትጨርሱት ከሆነ እኔ እጨርሰዋለሁ በሚል እስከማገድም ደርሶ ነበር:: ሆኖም ግን ድራማው ከተወሰኑ ሳምንታት መቋረጥ በኋላ እንደገና የተጀመረ ሲሆን ሊጠናቀቅም ከ7...
View Articleቴዲ አፍሮ ገንዘብ ለሚወዱና ለገንዘብ ለሚሞቱ አዲስ ግጥም ጻፈ
*** ለፍቅር በቀር*** (የቴዲ አፍሮ አዲስ ግጥም) አትቁጠሩ ገንዘብ ንዋይ አትደርድሩ በፍቅር በቀር ከንጉሱ ስለማታድሩ ያላቹት አይገባውም ቋንቋው ይለያል ፍቅር ብቻ ዘምሩለት ያኔ ይሰማቹሃል መግባቢያው ነውና ፍቅር ያደገበት ለህሊናው ሊኖር ኪሱን የጠላበት ፍቅር ብቻ በሉት ካለበት ይመጣል ከነፍስ ከስጋው ፍቅር...
View Articleሚካዔል በላይነህ “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን” ትንሳዔ ሰንደቅ ነውን?
(ዳኝነት መኮንን እና ማስረሻ ማሞ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ አድናቂዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካተረፉት የልብ አድርሶች አንዱ ድምጻዊ ሚካዔል በላይነህ ነው። “ሕይወትን ከምንጯ ጠጣሁ ተመልሼ” እያለ ሲዘፍን በእርሱ ሙዚቃ ሌሎች ሕይወትን ከምንጯ ደግመው እንዲጠጡ ያደርጋል ቢባልም የተሳሳተ ሚዛን አይመስለንም። የዚህ ጽሑፍ...
View Articleየኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቆው ኮሜዲያን ዳኒ ቁንጮ በ37 ዓመቱ ማረፉን ዘ-ሐበሻ ትናንት መዘገቧና የቀብር ስነ ስር ዓቱም ዛሬ እንደሚፈጸም መዘገባችን አይዘነጋም:: ዳንኤል ቁንጮ ከእናቱ ወ/ሮ አስራት ሰቤ እና ከአባቱ ወልዴ ኪሮ በ1970ዓ.ም አዲስ አበባ 4ኪሎ – ፊት በር ተወለደ፡፡ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን...
View Article“የስለት ልጅ ነኝ”–አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾው ጋር)
በቅርቡ ወገኔ የሚለውን ተወዳጅ ነጠላ ዜማ የለቀቀው አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ በየነ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ስለ ሙዚቃ ሕይወቱና ስለራሱ ሕይወት ተናገረ:: ብርሃኑ “የስለት ልጅ ነኝ” ብሏል:: ቃለምልልሱን ይከታተሉት:: The post “የስለት ልጅ ነኝ” – አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾው ጋር)...
View Article” ልዩነት መልካም ነገር ነው! ” አንጀሊና * ዘሐራ ጥቁር አልማዝ ሆና ነጯን እናት ስታደምቅ
-ነቢዩ ሲራክ ለማፍቀር መፈቀር ፣ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ግድ ይላል ! ይህ ተፈጥሯዊ ህግ ሆኖ በሁላችንም ላይ ባይሰረጽም የታደሉት ሲሆኑትና ሲታደርጉት ከማየት አልፎ የድካማቸው ፍሬ አፍርቶ ሲያዩት ምስክር እማኝ መሆን መታደል ነው ። መልካም መስራት ለራስ ነው እንዲሉ ውስጥን ከሚሰጠው እርካታ ባሻገር የታደሉት...
View Articleየኮሜዲያን አለባቸው ተካ አልባሳትና የግል ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚየም ተሰጠ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቶክ ሾው አዘጋጅና አቅራቢ የነበረው የኮሜዲያን አለባቸው ተካ የግል የመድረክ አልባሳትና የግል ቁሳቁሶች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዚየም ተበረከተ፡፡ ለሙዚየሙ የተሰጡት የአለባቸው ተካ የግል ቁሳቁሶች መሃከል የመድረክ ልብሶቹ፤ፎቶግራፎች፤ዋንጫዎች፤መፅሔቶችና...
View Article“ሰዎች በውስጥ ባለህ ነገር ሳይሆን በውጭ አለባበስህ ነው የሚለኩህ”–ብርሃኑ ተዘራ (ከታማኝ ሾ ጋር)
ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾው ጋር ያደረገው ሁለተኛ ክፍል ቃለምልልስ ተለቋል:: በቃለምልልሱም አዳዲስ ነገሮችን ተናግሯል:: “በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የምሳተፈው በአስተዳደጌ የተነሳ ነው” ይለናል:: ያድምጡት:: The post “ሰዎች በውስጥ ባለህ ነገር ሳይሆን በውጭ አለባበስህ ነው የሚለኩህ” – ብርሃኑ...
View Articleአብዱ ኪያር አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ (ዘፈኑን እና ግጥሙን ይዘናል)
መርካቶ ሠፈሬ በሚለው ታዋቂ ዘፈኑ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው አብዱ ኪያር አዲስ ነጥላ ዜማ ለቀቀ:: አዲሱ ነጠላ ዜማው “መልካም አመት በዓል” ሲሆን መል ዕክቱም ጠንካራ እንደሆነ ግጥሙን ያነበቡ ሰዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል:: ዘፈኑን ይመልከቱ; ከዘፈኑ በታች ደግሞ ግጥሙን አስተናግደናል:- መልካም አመት በዓል –...
View Article“በወገኖቼ ላይ የተፈፀመዉ ድርጊት አሳዝኖኛል አስቆጥቶኛልም”–ቴዲ አፍሮ
ከቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የተላከ መልዕክት ሰሞኑን በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በተለያዮ ሀገራት በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ እና የሌላ ሀገር ተወላጅነት ባላቸዉ ንፁሀን ዜጉች ላይ በተፈፀመዉ አሰቃቄ የግድያ ወንጀል አዝነን ሳናበቃ ፦ በሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ወገኖቻችን ላይ የተፈፀመዉን እጅግ...
View Article