Quantcast
Channel: Zehabesha Amharic » Entertainment
Browsing all 261 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“በጣም ደህና ነኝ…ምንም አልሆንኩም”–ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ (Video)

The post “በጣም ደህና ነኝ… ምንም አልሆንኩም” – ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ (Video) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሜሮን ጌትነት በሚኒሶታ የልጅ እናት ሆነች

(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂዋ አርቲስት ሜሮን ጌትነት በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ የልጅ እናት ለመሆን መብቃቷን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመከተ:: ሜሮን ጌትነት ከዳና ድራማ ላይ የተቀየረች መሆኑን እና ኑሮዋም አሜሪካ እንደሆነ ዘ-ሐበሻ ቀደም ብላ ጽፋ የነበረ መሆኑ ይታወቃል:: ሜሮን ባለፉት 2 ሳምንታት ውስጥ 2 ጊዜ የልጅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኛው ነን!! “ –በጌትነት እንየው

እኛ ነን እኛው ነን እኛ የዛሬዎች… በአጭር የተቀጩ ሩቅ መንገደኞች ሰላሳ ህልመኞች፣ ሰላሳ ተስፈኞች፣ ሰላሳ ወጣቶች ሀገር እንደሌለው በሰው ሀገር ምድር ሲቀላ አንገታቸው ወገን እንደ ሌለው ከሰው ሀገር ባህር ሲቀየጥ ደማቸው በአገር ቁጭ ብለን ከአለም ጋራ እያየን ከሬት የመረረ ከቋጥኝ የሚከብድ ከቶን የሚያቃጥል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣባ ይፍቱኝ(በዉቀቱ ስዩም)

ኣባ ይፍቱኝ ! ሲኦል ኣለ ሲሉኝ፤ የለም ብየ ክጀ የባልቴት ተረት ነው፤ በማለት ቀልጀ ኣውቄ በድፍረት፤ በድያለሁና ያንጹኝ በንስሃ፤ ያንሱኝ በቀኖና ሲኦል ከነጭፍራው፤ በጉም ተሸፍኖ እንዴት ሳላየው ኖርኩ፤ ካጠገቤ ሆኖ? ኣባ ይፍቱኝ ሰይጣን ብሎ ነገር፤ የተጭበረበረ ዋዛ ነው ቧልት ነው፤ ብየ ኣስብ ነበረ ይሄው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አነጋጋሪው በጥላሁን ገሠሠ ዙርያ የወጣው መጽሐፍ –‹መፅሐፉ የተዛቡ የጥላሁን ገሠሠን ታሪኮች ያጠራል› –ጋዜጠኛ ዘከርያ መሐመድ

ቁም ነገር ቅጽ 13 ቁጥር 201 ሚያዝያ 2007 ዘከርያ መሐመድ ይባላል፡፡ ጋዜጠኛ ነው ለረጅም ዓመታት በጋዜጦችና በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ላይ ሰርቷል፡፡ በ1984 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቲያትር ጥበባት የተመረቀው ዘከርያ ቢላል መፅሔት፣ ህፃናትና ወጣቶች ትያትር ቤት፣ ልዩ አቃቢ ህግ መስሪያ ቤት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች

ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት በህይወቱ ውስጥ ያሉ ብዙ አነጋጋሪና ምስጢራዊ ጉዳዮችን ሳያብራራና ግልፅ ሳያደርግ ማለፉን ተከትሎ በዓመቱ የወጣው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጌትነት ሀለሐ እና ልማታዊ ሥነ ጥበብ

(ማስረሻ ማሞ) ከኻያው ክፍለ ዘመን ታላላቅ ፈላስፎች የሚመደበው ኦስትሪያዊ ቪትገንስታይን፦ ፈላስፎችን ከማኅበረሰብ የተነጠሉ የየትኛውም “አገር” ዜጋ ያልኾኑ አድርጎ ይመስላቸዋል። የቪትገንስታይን ሐሳብ አከራካሪ ቢኾንም አስደንጋጭ አይደለም። በታሪክ ጀግኖች ፈላስፎች ብለን ከምንጠራቸው መካከል በርካቶቹ ከሚኖሩበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አነጋጋሪው የጥላሁን ገሰሰ መጽሐፍና የባለቤቱ ሮማን በዙ ምላሽ

በጋዜጠኛ ዘከርያ መሀመድ የተጻፈውና ‹‹ጥላሁን ገሠሠ የሕይወት ታሪክና ምስጢር›› በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃውን መጽሐፍ አስመልክቶ የተለያዩ ሀሳቦች እየተነሱ ነው፡፡ ዘከርያ በቁም ነገር መጽሔት 202ኛ እትም ላይ በሰጠው ቃለምልልስ መጽሐፉን ለማዘጋጀት ዋና ምክንያት የሆነው በጥላሁን ገሠሠ ዙሪያ የሚነሱ የተዛቡ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻዊት ራሔል ዮሐንስ

አንጋፋዋ ድምፃዊ ራሔል ዮሐንስን በሃበሻ ልብስ ደምቃና አምራ ነበር ያገኘኋት- ባለፈው ረቡዕ ምሽት፡፡ በተንጣለለው ግቢዋ ጋራዥ ቤት ውስጥ ሽንጣም ኒሳን መኪናዋ ቆሟል:: ግራውንድ ፕላስ ዋን መኖርያ ቤቷ በአካባቢው ካሉ መኖሪያቤቶች እጅግ ማራኪና ትኩረት የሚስብ ነው፡፡ ሳሎን ቤት ስገባ ትልቅ ድግስ የተዘጋጀ ይመስል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጆሲ ኢንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ጻፈ “ከግንቦት 30 ጀምሮ በእናንተ አስገዳጅነት ፕሮግራማችንን...

ጆሲ እንዘሓውስ ሾው ለኢቢኤስ ቴሌቪዥን በላከው ግልጽ ደብዳቤ በቴሌቪዥን ጣቢያው አስገዳጅነት ፕሮግራሙን ከግንቦት 30 ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ:: ሙሉ ደብዳቤውን ያንብቡት:: ጉዳዩ፡ፕሮግራም ስለማቋረጥ ድርጅታችን ከጣቢያችሁ የአንድ ሰዓት የስርጭት ጊዜ በመውሰድ በ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላለፉት ሁለት ዓመታት “ጆሲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዝነኛው አርቲስት ሠይፈ አረአያ አረፈ

(ዘ-ሐበሻ) የቢትዮጵያ ትያትር እና ፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ያበረከተው አንጋፋው አርቲስት ሠይፈ አረአያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: የዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዘጋቢዎች እንዳሉት ዝነኛው አርቲስት ለረጅም ጊዜ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በመጨረሻም ይህችን ምድር ተሰናብቷታል:: ብራቸውም ነገ በጉርድ ሾላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ50 ዓመታት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ትልቅ ሥፍራ የነበራቸው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ

(ዘ-ሐበሻ) በዘፋኝነት; በሙዚቃ አቀናባሪነትና በሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋችነት የሚታወቁት ታዋቂው አርቲስት ሻምበል መኮንን መርሻ አረፉ:: በፖሊስ ኦርኬስትራ ውስጥ የትራንፔት ሙዚቃ ተጫዋች የነበሩትና “አደሉላ (የዘማች እናት)” በሚለው ታዋቂ ዘፈናቸው የሚታወቁት ሻምበል ወደ ሙዚቃው ዓለም ከመግባታቸው በፊት የወርቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዲ አፍሮ ባለቤት አምለሰት ሙጩ የሆስፒታሎች አምባሳደር ልትሆን ነው

ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሆስፒታሎችን ንፁህና ፅዱ /Clean and save Hospital- CASH/ በማድረግ ለታካሚዎች፤ለጤና ባለሙያዎችና ለተገልጋዩ ህብረተሰብ የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት እንዲቻል የጤና ተቋማትን ምቹ የማድረግ ዘመቻ የጀመረ ሲሆን ለዚሁ ዘመቻ በሙያዋ ቅስቀሳ እንድታካሂድ የዝነኛው ድምፃዊ ቴዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(አሁንም ስለአነጋጋሪው የጥላሁን መጽሐፍ) ሁለት ማንነት በአንድ ራስ –ጥላሁን ገሠሠ የሙዚቃው ንጉሥ

ርዕስ፡ ጥላሁን ገሠሠ የሕይወቱ ታሪክ እና ምሥጢር ጸሐፊ፡ ዘከሪያ መሐመድ ሲሳይ ጫንያለው እንዳነበበው  የመጀመሪያ ስሜት እንደመንደርደሪያ “እንዲህ ካለ መራራ የሕይወት ገጽ ውስጥ ኮኮብ ሆኖ መፈጠር ፤ ንጉሥ ተብሎ መዘከር እንደምን ይቻላል?” የሚለው ጥያቄ አዕምሮዬ ውስጥ ብቅ ያለው የጥላሁን ገሠሠን የሕይወት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካ ውስጥ ርካሽ እና ውድ የቤት ኪራይ ያለባቸው ከተሞች ተለይተው ታወቁ

(Admas Radio) ካሊፎርኒያ፣ ዋሽንግተን ዲሲ፣ ሃዋይ፣ ኒውዮርክ እና ኒውጀርሲ ውድ ቤት ኪራይ ያለባቸው ከተሞች መሆናቸውን ሰሞኑን የወጣ ሪፖርት አሳይቷል። አንድ በኒውጀርሲ ከተማ ለመኖር የፈለገ ተከራይ ባለሁለት መኝታ ቤት ተከራይቶ ለመኖር አንድ በሰዓት 25 ዶላር የሚከፈልበት የሙሉ ሰአት ሥራ መስራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬና ባለቤቱ 8ኛ ዓመት የትዳር ሕይወታቸውን አከበሩ

ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በብስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የአቡነ ዓቢየ እግዚእ ታቦተ ህግ በትናንትናው ዕለት ከበሯል። ይህ ጻዲቅ አባት በጎንደርና በትግራይ ብቻ ነበር የሚከብረው። ትናንት ግንቦት 19 እረፍቱ ስለነበረ በአዲስ አበባ ውስጥ በዚህ ደብር ብቻ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከብሮ ውሏል። ዲያቆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ”–ተራኪ ፈቃዱ ተክለማርያም (በጣም አስቂኝ)

በየወሩ የመጀመሪያው ሮብ በራስ ሆቴል ‹‹ጦቢያ ግጥምን በጃዝ›› የስነፅሁፍ ፕሮግራም ይካሄዳል:: የግንቦት ወር 2007 ዓ/ም ተጋባዥ እንግዳ ሆኖ ለታዳሚው አንድ ፅሁፍ እንዲተርክ ወደመድረክ የወጣው ደግሞ አርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ነበር:: ዶ/ር አሸብር ከሚለው የአሌክስ አብርሃም አጭር ልብወለድ መጽሐፍ “የአባዬ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኤፍሬም ታምሩ አልበም ጥያቄ አስነሳ * ይልማ ገብረአብ 250 ሺህ ብር ይገባኛል አለ

(ዘ-ሐበሻ) ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ የቀድሞ ዘፈኖቹን በአዲስ መልክ አስተካከሎ ለገበያ እንደሚቀብ በተለያዩ ጊዜያት ሲዘገብ እንከንም እያጋጠመው ሲዘዋወር ቆይቷል:: ለመጨረሻ ጊዜ ይወጣል በተባለበት ሰዓት የእናቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት አልበሙን አዘግይቶታል:: ውስጥ አዋቂ እንደዘገበው ኤፍሬም በቅርቡ አልበሙን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሁሉም ሰው ከብሔሩ ወይም ከሰፈሩ ይልቅ ለኢትዮጵያዊነቱ ቅድሚያ ቢሰጥ ሀገራችን ታድጋለች” ዳዊት ፍሬው ኃይሉ

“ሁሉም ሰው ከብሔሩ ወይም ከሰፈሩ ይልቅ ለኢትዮጵያዊነቱ ቅድሚያ ቢሰጥ ሀገራችን ታድጋለች”ዳዊት ፍሬው ኃይሉ ትዕግስት ታደለ የአንጋፋው ድምጻዊ የፍሬው ሀይሉ ልጅ ነው፡፡ የአባታቸውንን ፈለግ ተከትለው ወደ ሙዚቃ ዓለም ከተቀላቀሉ የአንጋፋ ሙዚቀኛ ልጆች መሀከል የተሳካለት የክላርኔት ተጫዋች አንዱ የሆነው ዳዊት ፍሬው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኤፍሬም ታምሩ አልበምና ውዝግቡ –ያልተሰሙ አንዳንድ አዳዲስ መረጃዎች

መነሻ አንድ ለማለት መዘጋጀታቸው ሲሰማ ወጣቱ ድምፃዊ ራሱን ለማጥፋት እስከመወሰንየዛሬ ሶስት ዓመት ሳሚ በየነ የተባለ ወጣት ድምፃዊ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የቅጂና የተዛማጅ መብቶች አዋጅን የዘነጋ አንድ አልበም አውጥቶ ነበር፡፡ አልበሙ መሉ ለሙሉ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩን ቀደምት ተወዳጅ ዘፈኖች መሀከል 12 ያህሉን...

View Article
Browsing all 261 articles
Browse latest View live