ቴዲ አፍሮ ለባለቤቱ አምለሰት ሙጬ የገጠመው ግጥም –እንኳን ማርያም አሜን
ከፍቅር ጸንሳ ልጅን ያህል ጸጋ ወልዳ ተኝታለች ባልተቤቴ ካልጋ ግቡና ጠይቋት አጎበር ገልጣችሁ ሁለት ሆና ሚስቴን ታገኟታላችሁ፡፡ እኔ ሳልሳዊ ነኝ የቤቱ አባወራ እጹብ እጹብ በሉ ይህን ድንቅ ስራ በእናት መሬት ላይ በአባት ገበሬ ህጻን እየዘራ ያንድ አምላክ ሚስጥሩ ሦስት ሆኖ ሲሰራ ምሉዕ ከመ አምላክ የሚካኤል ስሙ...
View Articleጋዜጠኛውን ደብድቧል የተባለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በዋስ ተፈታ
(ሰንደቅ ጋዜጣ) ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ገልፍ ኢዚዝ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ የግል ተበዳይ በሆኑት ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ ላይ የቀላል የአካል ጉዳት አድርሰዋል ተብለው በወንጀል ተጠርጥረው ቦሌ ምድብ በመጀመሪያ ደረጃ 4 ወንጀል ችሎት ሕዳር 16 ቀን 2007 ዓ.ም ቀርበው ጉዳያቸው...
View Articleየተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” በቅርብ ይወጣል
ከኢየሩሳሌም አረአያ’ ተወዳጁ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሃንስ “የኔታ” የሚል ርእስ የሰጠው አዲስ አልበም በቅርቡ እንደሚለቅ ታወቀ። ከአንድ አመት ለበለጠ ጊዜ የፈጀው ይህ አልበም የሙዚቃ አድማጩ ሊወደው እንደሚችል ፀሐዬ ተናግሯል። ስለእናት አገሩ ኢትዮጵያ በየአልበሙ የሚያቀነቅነው ፀሐዬ በዚህኛው “የኔታ” አልበም እንዲሁ...
View Articleየሐበሻ ሬስቶራንት ሥራ አስኪያጅ ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪን) ለምን ውስጥ እግሯን እና ታፋዋን በቢለዋ ወጋቻት?...
ድምፃዊት ኢየሩሳሌም አስፋው (ጄሪ) በሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ‹ሀሎ አዲስ አበባ› በተሠኘ ተወዳጅ ዘፈኗ ትታወቃለች፡፡ እስካሁን ድረስ ሁለት የሙዚቃ አልበሞች የሠራች ሲሆን ስድስት ያህል ነጠላ ዜማዎችም አሏት፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ባደረባት የሙዚቃ ፍቅር የተለያዩ ድምፃዊያንን ዘፈኖች ትጫወት የነበረ ሲሆን ታዋቂው...
View Articleቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ ለምን አገቱት? –ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)
ክንፉ አሰፋ ወደ አውሮፓ የሚያስገባውን ቪዛ እና ትኬት ይዞ ከወዳጆቹ ጋር ጉዞውን ለመጀመር ወደ ቦሌ አለም-ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ አቀና። እዚያው እንደደረሰ የተለመደው የፓስፖርትና ትኬት ቁጥጥር ተደረገ። ሁሉም የተሟላ ነበር። ቴዲ ሸኚዎቹን ተሰናብቶ ወደ ውስጥ ገባ። እለተ ሐሙስ፣ ህዳር 28 ቀን 2007 ዓ.ም.።...
View Articleየቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢትዮጵያ
ከቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ማለዳ ፌስቡክ እንዴት አደረ? ብዬ ስከፍት የተዋናይት ሜሮን ጌትነትን ለወሊድ አሜሪካ ልትሄድ መሆኑን አንብቤ ቴዲ አፍሮ ትዝ አለኝ ። የሜሮን አይገርምም ። አሁን ልጆቻቸው ኢትዮጵያ እንዲወለዱ የሚፈቅዱ ወላጆች ጥቂት ወይም እዚያ የመውለድ እድሉ የሌላቸው ናቸው ። የባለሀብት ፣ የባለስልጣን ፣...
View Articleበኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ተዋናይት አረፈች
(ዘ-ሐበሻ) ‹‹እኔ ቲያትር ከመጀመሬ በፊት፣ ወንዶች ጢማቸውን እየተላጩና ጡት እየቀጠሉ የሴትን ገጸባህሪ ይጫወቱ ነበር›› ትል ነበር የመጀምሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሴት ተዋናይ:: ከ1944 እስከ 1986 ዓ.ም ድረስ እጅግ በርካታ ቲያትሮችን ሰርታለች። ዳዊትና ኦሪዮን፣ አልሞትም ብዬ አልዋሽም፣ ቴዎድሮስ፣ ጦጢት፣ ፍልሚያ፣...
View Articleቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት
(ዘሐበሻ) ላለፉት ፫ ሳምንታት ከሃገር እንዳይወጣ ታግዶ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት። ፍርድ ቤት ሳያዝ ማን እንደከለከለው ሳይታወቅ በድህነንቶች ፓስፖርቱን ተቀምቶ ሲጉላላ የነበረው ቴዲ ኣፍሮ በዚህ የተነሳ በፊንላንድ እና በሆላንድ ኮንሰርቱን ለመሰረዝና የ፫፪ ሺ ዩሮ ኪሳራ ሊደርስበት ችሉዋል።...
View Articleከ3 ሳምንት እንግልት በኋላ ቴዲ አፍሮ ወደ አውሮፓ በረረ
በክንፉ አሰፋ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከ3 ሳምንት እንግልት በኋላ ዛሬ ምሽት ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ተነስቶ ወደ ኦስሎ ኖርዌይ ጉዞውን ጀምሯል። ኢትዮጵያዊው የፖፕ እና ሬጌ ሚዚቃ አቀንቃኝ በአውሮፓ ከተሞች የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማድረግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው በወሩ መጀመርያ ላይ ነበር። ባለፈው...
View Articleአንጀሊና ጆሊ እና መልካም ሥራዎቿ –“የበጎ ፈቃድ ንግሥት”መባል ያንሳት ይሆን?
አንጀሊና ጆሊ የዛሬ የኪነጥበብ አምድ እንግዳችን ናት፡፡ ይህቺ እንስት ተዋናይት ከትወና ባሻገር በርካታ መልካም ስራዎችን በመሥራት ትታወቃለች፡፡ በኢትዮጵያም ዘሀራ የተባለች ልጅ በጉድፈቻነት እያሳደገች ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን በመምጣት በጎ ስራዎችን አከናውናለች፡፡ አንጀሊና ጆሊ ትውልድና እድገቷ እ.ኤ.አ....
View Articleየአርቲስቶቻችን ክፍያ እና ግነቱ –እውን የአርቲስቶቻችን ክፍያ እንደሚባለው ነው? ነው ወይስ ያጋንኑታል?
የቁምነገር መጽሄት ትንታኔ መነሻ በሀገራችን የኪነ ጥበብ ሙያ ውስጥ በሙያው አንቱ የተባለ አንድ አርቲስት ከዓመታት በፊት በአንድ ፊልም ላይ እንዲተውን ጥያቄ ይቀርብለታል፡፡ ጥያቄውን ተቀብሎ በክፍያውም ተስማምቶ ፊልም ይሰራል፡ ፡ የፊልሙ ምረቃ እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት ከፊልሙ ፕሮውዲውሰሮች መሀከል አንዱ ወደ እዚህ...
View Articleአንድ ምሽት ከቴዲ አፍሮ ጋር በፍራንክፈርት
በልጅግ ዓሊ የቴዲ አፍሮ ዝግጅት በፋራንክፈርት ሲደረግ በቦታው ተገኝቼ ነበር ። ብዙ ጊዜ ዘፋኝ ሲመጣ አልገኝም ። ዘንድሮ ግን ወያኔ በእሱ ላይ ያደረገውን ተንኮል መቃወም የሚቻለው በዝግጅቱ በመገኘት በመሆኑ ሰብሰብ ብለን ተገኝተን ነበር። ሰልፉ ሳይጠነክር ቀደም ብለን ለመግባት በጊዜ ነበር የደረስነው። ሰዓቱን...
View Articleሳይንስና ሙዚቃ
ከኢሳያስ ከበደ ‹‹ይህ ሰው እጅግ ብዙ ጥልቅ አሳቦችንና ጠንካራ ስሜቶችን በአንድ የሙዚቃ ሥራ ውስጥ መክተብ ችሏል፣ ለዛውም በአንዲት ትንሽ የሙዚቃ መሳሪያ ይሞዝቁ ዘንድ፡፡ ይህ ድንቅ ድርሰት በሚወለድበት ወቅት በፀሐፊው ቦታ ራሴን ከትቼ ሳስበው ከአቅሜ በላይ የሆነ ልዩ የሀሴት ስሜት ራሴን ሲያስተኝ ይታየኛል›› ይህ...
View Articleየማለዳ ወግ…አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? *...
የማለዳ ወግ… አርቲስት ሜሮንና አስቴር ተናገሩ ፣ እኛስ ! * በስደት የግፉአኑን መከራ ለመቅረፍ ምን እየሰራን ነው ? * የውዴታ ግዴታ የለብንምን? ነቢዩ ሲራክ ሜሮንና አስቴር … ያን ሰሞን አርቲስት ሜሮን ጌትነት ” አትሂድ ” ባለችው የተዋጣለት ግጥሟ ታሸበሽብ ታረግድለት የነበረውን የኢህአዴግ አመራርና ስርአቱን...
View Articleየቦብ ማርሌይ ሐውልት በአዲስ አበባ ሊቆም ነው
ጥር ፲፪(አስራ ሁለት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሐውልቱ ስራ አስተባባሪዎች መካከል የጃኖ ባንድ መስራች የሆነው አርቲስት አዲስ ገሰሰ ለታዲያስ አዲስ እንደገለጸው፤ የቦብ ማርሌይ ሐውልት ከሶስት ሳምንት በሁዋላ በገርጂ ኢምፔሪያል ሆቴል ፊት ለፊት ይቆማል። በምርጫ 97 ዋዜማ የቦብ ማርለይ 60ኛ አመት...
View Articleየደደቢት ጉዞ መዘዝ፤ ከሰራዊት ፍቅሬ እስከ ታገል ሰይፉ
ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) በመጀመርያ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ደጋፊና ተደጋፊ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን በሙሉ ጠሯቸው። ሰበሰቧቸው። እንዲህም አሏቸው። “ወደ ደደቢት አብራችሁን ትሄዳላችሁ፤ እዛ እንደደረሳችሁም አመጣጣችንንና አካሄዳችንን በደንብ አድርጋችሁ ታጤናላችሁ።...
View Articleበኢትዮጵያ መንግስት በጥብቅ የሚፈለጉ 3 አርቲስቶች
ከሮቤል ሔኖክ እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሳብን በነፃነት ያለመግለጽ መብት አለመከበሩ ያጠቃው ጋዜጠኞችን ብቻ አይደለም። አርቲስቶችም ጋዜጠኞች ከሚከፍሉት መስዋእትነት ያልተናነሰ ትግል እያደረጉ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለመታደል ሆኖ የሃሳብን የመግለጽ ነጻነት በመገደቡ ዛሬ እንደ ታላቁ ጋዜጠኛ...
View Articleኢቢሲ የዳና ድራማ አዘጋጆችን እናንተ ድራማውን የማትጨርሱት ከሆነ እኔ እጨርሰዋለሁ ሲል አስፈራራ
በአዲስ ስሙ አጠራር ኢቢሲ እየተላለፈ የሚገኘው ዳና ድራማ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊቋረጥ እንደሆነ ተሰማ:: ከኢቢሲ አካባቢ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ከዚህ ቀደም ‹‹ዳና›› የተሰኘው የቴሌቪዥን ድራማ በተለይ አርቲስት ሜሮን ጌትነት መንግስትን የሚቆነጥጥ ግጥም ከለቀቀች በኋላ ድራማ ሊቋረጥ ነው ተብሎ በሰፊው...
View Article“በሀገሬ ጉዳይ ያገባኛል ባይ ሰው ነኝ”–አርቲስት አስቴር በዳኔ (ቃለምልልስ ከቁምነገር መጽሔት ጋር)
ሰሞኑን በማህበራዊ ድረገፆች እና አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ላይ ስሟ በተደጋጋሚ የሚነሳው አርቲስት አስቴር በዳኔ የሀገራችን ‹ታዋቂ› አርቲስቶችን ባሳተፈውና ህወሃት የተመሰረተበትን 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም በጠየቀቻቸው ጥያቄዎች መነጋገሪያ አጀንዳ ሆና ሰንብታለች፡፡...
View Articleፋሲል ደሞዝ አይኑን በአይኑ አየ
በሰሜን አሜሪካ ነዋሪነቱን ያደረገው ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ የወንድ ልጅ አባት ሆነ:: ፋሲል የመጀመሪያ ልጁን ከወ/ሮ መቅደስ ያገኘ ሲሆን በተደጋጋሚ በሚሰጠው ቃለምልልስ ሚስቱ ሁሉ ነገሩ እንደሆነች እና አሁን ላለበት ደረጃ ያበቃችውም እርሷ መሆኗን በተደጋጋሚ ሲገልጽ ነበር:: ፋሲል ደሞዝ የመጀምሪያ ልጁን ስሙን...
View Article