ቴዲ አፍሮ ለአድናቂዎቹ ስለተሳሳተው የመጽሔት ቃለምልልስ ምላሽ ሰጠ
በሃገር ቤት የሚታተመው እንቁ መጽሔት የቴዲ አፍሮን ቃለምልልስ በተሳሳተ ርዕስ ማውጣቱን ተከትሎ በርካታ ውዝግቦች ተከስተው ቆይተዋል። መጽሔቱ እርማት የሰጠ ቢሆንም አንዳንድ ወገኖች ግን የተሳሳተውን የመጽሔት የሽፋን ገጽ በማየት መነጋገሪያ አድርገውት ቆይተዋል። ቴዲ በዚህ ጉዳይ ላይ ለአድናቂዎቹ በፌስቡክ ገጹ...
View Articleታማኝ በየነ ስለ ዝነኛው ሳክስፎኒስት ቴዲ ምትኩ
ዝነኛው የሳክስፎን ሙዚቃ ተጫዋች ቴዲ ምትኩ የቀብር ስነሥርዓት ቅዳሜ እለት በሜሪላንድ መፈጸሙ ይታወሳል። ስለዚህ ታላቅ ሰው ታማኝ በየነ ያቀረበውን የቪድዮ ትንታኔ አካፍለናችኋል። Related Posts:የዝነኛው አርቲስት ቴዎድሮስ ምትኩ…ባህርዳር ከተማ የጅንአድ እየተቃጠለየእህታችን አሳዛኝ የቪድዮ መልዕክትዝነኛው...
View Articleአርቲስት ዳንኤል ተገኝ ታሰረ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይተላለፍ በነበረው ገመና ድራማ የዶ/ር ምስክርን ገፀ ባህርይ ወክሎ የተወነውና በተለያዩ ፊልሞች ላይ የተወነው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ መታሰሩን የዘሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ ገለጹ። አርቲስቱ የታሰረው በካራማራ ፖሊስ ጣቢያ ሲሆን ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባል፡፡ የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት...
View Articleባለትዳሯን ከሌላ ወንድ ጋር ስትሳሳሚ ፎቶ አንስቼሻለሁ፤ይህንንም ፎቶ በፌስቡክ አለቀዋለሁ ብሎ አስፈራቷል በሚል ክስ...
(ዘ-ሐበሻ) አንዲት ባለትዳር ሴትን ከሌላ ወንድ ጋር ስትሳሳሚ ፎቶ አንስቼሻለሁ ይህንንም ፎቶ በፌስ ቡክ አለቀዋለሁ ብሎ በስልክና በአካል አስፈራርቷል በሚል ክስ ተመስርቶበት የታሰረው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ፍርድ ቤት ቀርቦ በዋስ መለቀቁን የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ከአዲስ አበባ ገለጹ። ከዚህ በፊት በነበረው የዜና...
View Articleየቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያንና አፍሪካን በዓለም ዋንጫ እንዲወክል የፌስቡክ ገጹን Like ያድርጉለት
“ስለ ፍቅር ሲባል ስለ ጸብ ካወራን ተሣስተናል” - አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ከአስተባባሪው ኮሚቴ፦ በዓለም ዋንጫ እንዲገኝ ኢትዮጵያን እና አፍሪካን ወክሎ ለተመረጠው ኢትዮጵያዊ አርቲስት ድጋፋችንን እንግለጽለት የሚል ነው። መልእክቱ ቴዲ አፍሮን ለመደገፍ ብቻ እንደተፃፈ አትመልከቱት። ከዚህ በላይ ሰፋ አድርጋችሁ...
View Articleየአርቲስት ፈለቀ ጣሴ ሥርዓተ ቀብር በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ትያትሮች እና ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቀውና ባለፈው ረቡዕ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አርቲስት ፈለቀ ጣሴ የተወለደው በ1962 ዓ.ም ነበር። ለአጭር ጊዜ ብቻ የታመመው ይኸው ተወዳጅ አርቲስት ሥርዓተ ቀብሩ በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል። በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ትያትር እንደጀመረ...
View Articleሃጫሉ ሁንዴሳ በቦስተን ድንቅ ናት ኢትዮጵያ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ያቀረበው ዘፈን ቪድዮ
ባለፈው ቅዳሜ በቦስተን “ድንቅ ናት ኢትዮጵያ” የተሰኘ ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደርጎ ነበር። በዚህ ኮንሰርት ላይ የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ድምፃውያን ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል። ስንታየሁ ሂቦንጎ፣ ሃፍቶም ገብረሚካኤል፣ ጃምቦ ጆቴ፣ ፋሲል ደመወዝ፣ ትርሃስ ኮበሌ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ንጉሱ ታምራት፣ አቡሽ ዘለቀ፣ አብነት...
View Articleቴዲ አፍሮ ምላሽ ሰጠ፤ “ወደኋላ ተመልሰን በህይወት የሌሉ ሰዎችን መሸለም ወይም እዳ ማስከፈል አንችልም”
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከሰሞኑ በአወዛጋቢነት በቆዩት ጉዳዮች ዙሪያ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ምላሽ ሰጥጧል። እንደወረደ እነሆ፤- ፈጣሪ በየትውልዱ የራሱን ድምጽ ያወጣል ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ ድምጽ ነው እዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው “ከታሪክ ከወረስነው ቂም...
View Article“ትወና መምሰል ብቻ ሳይሆን መሆንም ጭምር ነው” –አርቲስት መሐመድ ሚፍታህ
(ፋርማሲስት፣ ተዋናይ፣ የማስታወቂያ ባለሙያና የፊልም ፕሮዲዩሰር) ገመና በተሰኘውና ብዙዎች በፍቅር ይከታተሉት በነበረው የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ድንቅ የትወና ችሎታውን ያዩ በርካቶች አጨብጭበው መስክረውለታል፡፡ የቤታቸውን ሠራተኛ አፍቅሮ የሚንከራተተውን ሚኪ የተባለውን ገፀ ባህሪይ መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወኑ በወቅቱ...
View Articleየአርቲስት የሚኪያ በሀይሉ የቤተልሔም ት/ቤት የልጅነት አብሮ አደጐች የሀዘን መግለጫና የማጽናኛ መልዕክት
ሚኪያ በሀይሉን በሀዘን ላጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይላክላችሁ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የእግዚያብሔር አብ ቸርነት፤ የድንግል ማሪያም አማላጅነት፤ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት፤ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋና በረከት፤ የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት እህታችንን በሀዘን ከተነጠቅነው...
View Articleላፈቀራት ልጅ ሲል 5 ዓመት በአሜሪካ የታሰረው ድምጻዊ –አበበ ተካ
ከኢየሩሳሌም አረአያ አሜሪካ መኖር ከጀመረ 16 አመት አለፈው። ለፍቅር ሲል ከፍተኛ መስዋእትነት የከፈለ ታዋቂ አርቲስት ነው። እጅግ ለሚያፈቅራት ልጅ አቀንቅኖላታል። ይህ ድምፃዊ፥ አበበ ተካ ነው። “ሰው ጥሩ..” የሚለው የግጥም ድርሰት በህልሙ ነበር የታየው። ፍቅረኛው እታገኝ ሙላው ትባላለች። አቤ በህልሙ...
View Articleሰይፉ ፋንታሁን እና ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው ተፈቱ
አርቲስት ሚካኤል መሐመድ(ዘ-ሐበሻ) በራድዮ ፕሮግራሞቹ እና በኢቢኤስ ቲቪ ላይ በሚያቀርበው “ሾው” የሚታወቀው ሰይፉ ፋንታሁን እና በባለታክሲው ፊልም ላይ ምርጥ ትወናውን ያሳየው አርቲስት ሚካኤል መሐመድ በዱባይ ታስረው መፈታታቸውን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። ለሁለቱ አርቲስቶች ቅርበት ያላቸው የዘ-ሐበሻ ምንጮች...
View Article“ሙያው ያስከበረኝን ያህል ስላከበርኩት፤ ዛሬ ለብዙ ወጣት ሴት ተዋንያኖች መውጣት ምክንያት ሆኛለሁ”–ዓለምፀሐይ ወዳጆ
በጥበብ ሙያዋ ከፍተኛ አክብሮት የሚሰጣት አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆ ከወደ አውስትራሊያ ከሚሠራጨው ሲቢኤስ ራድዮ ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ “ሙያው ያስከበረኝን ያህል ስላከበርኩት፤ ዛሬ ለብዙ ወጣት ሴት ተዋንያኖች መውጣት ምክንያት ሆኛለሁ” አለች። በጥበብ ሥራዎቿ አንቱታን ያገኘቸው ዓለምፀሐይ ወዳጆ ከጋዜጠኛ ካሳሁን...
View Articleነይ ነይ (ለዘፈን የሚሆን ግጥም) – (ከፍቅሬ ቶሎሳ፣ ዶ/ር)
ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ግጥሙን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:እውነት – ከየጎንቻው“የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)መስከረም 17 – የአንጋፋው የሙዚቃ…
View Articleአስቴር አወቀ “ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም የምሰራ አይመስለኝም”አለች
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግሥት በሚል የምትሞካሸው ድምጻዊት አስቴር አወቀ ካሁን በኋላ የሙዚቃ አልበም ለመሥራት ሃሳብ እንደሌላት የቅርብ ምንጮች ለዘ-ሐበሻ ጠቆሙ። አስቴር ለቅርብ ሰዎቿ አሁን ባለው የሲዲ ገበያ የተነሳ ሙሉ አልበም ሠርቶ ለማቅረብ የሚያበረታታ ነገር የለም ስትል ተናግራለች። በአሁኑ ወቅት...
View Articleቴዲ አፍሮ በሱዳን ለመሐመድ ወርዲ በተዘጋጀ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በአረቢኛ አቀነቀነ
(ዘ-ሐበሻ) “የፍቅር ጉዞ” በሚል በሙዚቃዎቹ ፍቅርን ይሰብካል በሚል የሚወደሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሱዳን ካርቱም የፊታችን አርብ ፌብሩዋሪ 21 እና እሁድ ፌብሩዋሪ 23 ሁለት ታላላቅ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን እንደሚያቀርብ ከዚህ ቀደም መዘገባችን አይዘነጋም። ቴዲ ለዚህ ኮንሰርት ሱዳን ከገባ በኋላ በካርቱም...
View Articleየስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች
በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ ወደ አዲስ አበባ መመለሷ ታወቀ። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብአዊ መብት ጥሶትና ንጹሃንን...
View Articleብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) ተበቺሳ የተሰኘውን አልበሙን በቅርቡ የለቀቀው ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ (ላፎንቴን) በሚኒሶታ ትናንት ማርች 15 ቀን 2014 ዓ.ም የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ። በእናት ኢንተርቴይመንት እና በዲጄ ቢኬ አስተናጋጅነት በሚኒሶታ ራስ ላውንጅ በተደረገው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ብርሃኑን ለማየት በርካታ...
View Articleድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል የጎዳና ተዳዳሪ ሆኗል፤ የሕዝብን እርዳታ ይሻል
(ዘ-ሐበሻ) “ላጽናናሽ”፣ “በተራ” እና በሌሎችም በተሰኙት ሙዚቃዎቹ የሚታወቀውና 2 ሙሉ አልበም የሰራው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪ ለመሆን እንደተዳረገና እርዳታ እንደሚያስፈልገው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ዘገበ። በአዲስ አበባ ታትሞ የሚሰራጨው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ጓደኞቹን ጠቅሶ እንደዘገበው...
View Articleድምፃዊ ስንታየሁ ጥላሁን-ሂቦንጎ
‹‹ሂቦንጎ›› የወቅቱ ተወዳጅ ዘፈን ነው፡፡ ይህንን ዘፈን የተጫወተው ደግሞ ድምጻዊ ስንታየሁ ጥላሁን ነው፡፡ በ1973 ዓ.ም እዚህ አዲስ አበባ የተወለደው ስንታየሁ የቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ ሲሆን፣ ከእሱ በታች አራት ልጆች አሉ፡፡ እስከ ስምንተኛ ሆሳዕና ውስጥ፣ ከዘጠነኛ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ደግሞ እዚህ አዲስ...
View Article